Agriculture

ከአዲሱ የቡና ግብይት ጥራትና ቁጥጥር አዋጅ ማሻሻያዎች በጥቂቱ

(ስንታየሁ ግርማ) የኢፌዴሪ መንግስት በሁለተኛው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ መጨረሻ ኢትዮጵያን በቡና ኤክስፖርት ከአለም ሁለተኛ ለማድረግ አቅዶ እየተንቀሳቀሰ ነው፡፡ በ2017 ዓ.ም…

7 years ago

አርሶ-አደርን ከመሬቱ ከማስነሳት ይልቅ ማጠጋጋት

ቀጥሎ የማነሳው ጉዳይ ከመሰረተ-ልማት ግንባታ ጋር በተያያዘ፣ በተለይ ከመሬት ይዞታቸው ለሚፈናቀሉ አርሶ-አደሮች የሚሰጠው የካሳ ክፍያ እና የመልሶ ማቋቋም መርሃ-ግብርን በተመለከተ…

8 years ago

የምግብ ዋስትና ፖለቲካ እና የኢትዮጵያ ሁኔታ

በብዙ ጉዳዮች የተቃዋሚው ጎራና የኢትዮጵያ ምሁራን ኋላ እንደሚቀሩ በግሌ ስገምት ነበር:: አንዱ ምክንያቴ የመንግስትና ህዝብ አስተዳደር ጉዳዮች በተለይም ህዝብ ከሚፈልጋቸው…

10 years ago

ኃይለማርያም ደሳለኝ:- ኢትዮጵያ በምግብ ራሷን ለመቻል ተቃርባለች

ኢትዮጵያ በሁለት አስርት ዓመታት ውስጥ ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ በአገር አቀፍ ደረጃ በምግብ ራሷን ለመቻል መቃረቧን ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ተናገሩ።…

10 years ago

ከፊንጫኣና ከወንጂ-ሸዋ ፋብሪካዎች ተጨማሪ 1.8ሚ ኩ. ስኳር ምርት ይጠበቃል

*  የመተሃራ ስኳር ፋብሪካ ስራ የጀመረ ሲሆን፣ የተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ በ2006 አጋማሽ ምርት ይጀምራል፡፡ የማስፋፊያ ፕሮጀክት ስራው የተጠናቀቀው የፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከጥቅምት…

10 years ago

የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባ ተጠናቀቀ

በዕለቱ በተያዙት አጀንዳዎች ዙሪያ ተወያይቶ በማፅደቅ ሥራውን የጀመረው ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴው በገጠር የበጋ ሥራዎች አፈፃፀምና የመኽር ሥራ ዝግጅትን ከክልሎች በቀረቡት…

11 years ago

የመስኖ ግድቦች ግንባታ ክፉኛ ተጓትቷል

* በ2007 ዓ.ም የትልልቅ መስኖ ሽፋን ወደ683ሺ340 ሄክታር ለማድረስ ግብ ተጥሏል። * እስከአሁን በተከናወኑ ሥራዎች 220ሺ ሄክታር ለማልማት የሚያስችል አቅም ተፈጥሯል።…

11 years ago

የግብርና ምርት ዕድገት እንደዓምና «ወገቡን እንዳይዝ» እየተመከረ ነው

ከኢትዮጵያ አጠቃላይ የሰብል ምርት ውስጥ ከ 30 እስከ 35 በመቶ የሚሆነው የሚመረተው በአማራ ክልል ነው ። በ2003 /2004 የምርት ዘመን…

11 years ago

የቤንሻንጉል ተፈናቃዮች እንዲመለሱ ተወሰነ

(በዘሪሁን ሙሉጌታ) ባለፉት ሁለት ሳምንታት በሺህ የሚቆጠሩ የአማራ ክልል ተወላጆች ከቤንሻንጉል ክልል ተፈናቅለው በጎጃም ፍኖተሰላም አካባቢ እንዲሰፍሩ የተደረገው በስህተት መሆኑን የቤንሻንጉል…

11 years ago

የቤንሻንጉል ተፈናቃዮች ተመፅዋች ሆኑ

“ከእነ ቤተሠቤ እዚህ ለመድረስ ያየሁትን ፈተና ፈጣሪ ያውቀዋል፡፡ ቤተሰቤ ከቁጥር ሳይጐድል ለአገሬ መሬት በቅቻለሁና ከእንግዲህ የፈለገው ይሁን” አሉኝ፤ ከቤኒሻንጉል ክልል…

11 years ago