Ethiopia

ነጋድራስ ገብረሕይወት ባይከዳኝ ስለኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታዎች አሁንስ ምን ይሉ ነበር ይሆን?

(ሕሉፍ ሓጎስ hiluf6hagos@gmail.com) መግቢያ ‹‹ታሪክን መማር ለሁሉ ሰው ይበጃል፤ ለቤተ መንግስት መኰንን ግን የግድ ያስፈለጋል››– ነጋድራስ ገብረ ሕይወት ባይከዳኝ በመጀመርያ…

10 years ago

የችግሩ መንስዔው ፍርሃት – መፍትሄው ነፃነት ነው

የውይይት መፅሔት አዘጋጅ በፍቃዱ ኃይሉ በኢትዮጲያ እየታየ ላለው ግጭትና አለመረጋጋት መፍትሄ ለማፍለቅ ሁላችንም ቅንነቱ ሊኖረን እንደሚገባ በመግለፅ የራሱን የመፍትሄ ሃሳብ…

10 years ago

ዳግመኛ ለኤርትራ ጥቃት እንዳንጋለጥ ለማይቀረዉ ጦርነት ካሁኑ መዘጋጀት (ኮ/ል አስጨናቂ ገ/ጻዲቅ)

(ኮሎኔል አስጨናቂ ገ/ጻዲቅ ሺፈራዉ) መግቢያ ኤርትራ በግፍ ወረራ ፈጽማብን የተቀሰቀሰዉን ጦርነት በኛ አሸናፊነት ከተጠናቀቀ እነሆ ሁለት አስርተ ዓመታት ሊሞላዉ ትንሽ ቢቀረዉ ነዉ፡፡እስካሁንም…

10 years ago

ኢህአዴግ ቀባሪ እንጂ መካሪ አይሻም

በዘንድሮው ዓመት በተለያዩ የሀገራችን አከባቢዎች የፀጥታና አለመረጋጋት ችግር መከሰቱ ይታወቃል። የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች በተደጋጋሚ የተቃውሞ ሰልፍ በማድረግ ጥያቄዎቻቸውን አቅርበዋል። በዚህ…

10 years ago

ተራማጅ ህገ-መንግስት

(ስንታየሁ ግርማ (sintayehuGirma76@gmail.com)) የኢፌዴሪ ህገመንግስት ተራማጅ ህገመንግስት ሊያስብሉት የሚችሉ በርካታ ምክንያቶች አሉ፡፡ አለም አቀፍ ተቀባይነት ያላቸው ሰብአዊ እና ዲሞክራሲያዊ መብቶችን…

10 years ago

ወልቃይት እንኳን ህዝቡ መሬቱም ትግራዋይ ነው – ከታሪክ መዛግብት

(አስፋው ገዳሙ (asfawg@gmail.com)) 1/ መግቢያ የኢትዮጵያ ክልሎች አወቃቀር ሁሉንም ኢትዮጵያውያን አብረውና ተከባብረው እንዲኖሩ የሚያስችል ቢሆን ደስ ይለኝ ነበር፡፡ በተለያዩ ወቅቶች…

10 years ago

ከኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የተሰጠ ድርጅታዊ መግለጫ

ከኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የተሰጠ ድርጅታዊ መግለጫ ነሐሴ 16/2008 የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ከነሃሴ 10-15/2008 ዓ.ም ድረስ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ…

10 years ago

ኢህአዴግን የማይቃወም የደርግ ደጋፊ ነው

በተለያዩ የሀገሪቱ አከባቢዎች የሕዝብ ተቃውሞና አመፅ እየታየ ነው። በሕዝቡ የተቃውሞ እንቅስቃሴ እና መንግስት እየወሰደ ካለው እርምጃ አንፃር የሀገሪቱ ምሁራን አቋምና…

10 years ago

“ሰው ሰው የሚሸቱ” መሪዎች ያስፈልጉናል

የለንደን ስኩል ኦፎ ኢኮኖሚክስ ዳይሬክተር የነበረው “Anthony Giddens” ስለ ዴሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታና የለውጥ ሂደት በሰጠው ትንታኔ በ1989 ዓ.ም (እ.አ.አ.) የታየውን…

10 years ago

ሌ/ጄ ጻድቃን ገ/ትንሳኤ ለሶሻል ሚዲያ ጥያቄዎች የሰጡት ምላሾች [Video]

ሌፍተናንት ጄኔራል ጻድቃን ገ/ትንሳኤ ከጥቂት ሳምንታት በፊት ‹‹የሃገራችን ፖለቲካዊ ሁኔታና የመፍትሔ ሃሳቦች›› በሚል ርዕስ ባቀረቡት ጽሑፍ፤ የሀገሪቱ እና የኢሕአዴግን ያለፉት…

10 years ago