ሌ/ጄ ጻድቃን ገብረትንሳኤ – General Tsadkan Gebretinsae

ጄኔራል ጻድቃን ገብረትንሳኤ (General Tsadkan Gebretinsae) ነባር የህወሓት ታጋይ ሲሆኑ፣ ከ1971 ጀምሮ የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል፣ ማሌሊት ሲቋቋም ከመጀመሪያዎቹ 9 የፖሊት ቢሮ አባላት አንዱ የነበሩ ሲሆን እንዲሁም ከ1977 ጀምሮ እስከ1983 የህወሓት ሠራዊት ቺፍ ኦፍ ስታፍ ሆነው ታግለዋል፡፡ በ1987 ህገ-መንግስቱ ሲጸድቅ ከህወሓት አመራርነት ተሰናብተዋል፡፡

ፃድቃን ከ1983-1993 የሀገር መከላከያ ሠራዊት ኤታማጆር ሹም ሆነው የመሩ ሲሆን በ1993 በጡረታ ሲሰናበቱ በወታደራዊ ማዕረግ ሌፍተናንት ጄኔራል (ሌፍተናል ጄኔራል) ማዕረግ ደርሰው ነበር፡፡

በትምህርት ረገድ ከጆርጅ ዋሽንገተን ዩኒቨርሲቲ የዓለም ዓቀፍ ፖሊሲና ትግበራ ማስተርስ ዲግሪ፣ ከኦፕን ዩኒቨርሲቲ በቢዝነስ አድሚኒስተሬሽን ማስተርስ ዲግሪ የተመረቁ ሲሆን፤ በዓለም አቀፍ ሕግ በአመስተርዳም ዩኒቨርሲቲ ተከታትለው በኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት ሳቢያ ሳያጠናቅቁ ቀርተዋል፡፡

በተመድ አማካኝነት በደቡብ ሱዳን ከፍተኛ ወታደራዊ አማካሪ ሆነው አገልግለዋል፡፡

[Also spelled as ሌ/ጄ ፃድቃን ገ/ትንሳኤ; General Tsadkan Gebretensae, General Tsadkan Gebretinsae]

 

Photo – General Tsadkan Gebretensae

‘ጄኔራል ብርሃኑ ቀጣዩ ኤታማጆር ሹም እንዲሆን ነው የምመርጠው’ – ጄኔራል ፃድቃን ገብረ ትንሳዔ

(ሪፖርተር ጋዜጣ) ኢሕአዴግ ሥልጣን ከተቆጣጠረ ጀምሮ በሽግግሩ ጊዜና ከሽግግሩ በኋላም በአጠቃላይ ለሰባት ዓመታት የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታ ማጆር ሹም የነበሩት…

6 years ago

የአገራዊ ደኅንነትና የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ጉዳይ (ጻድቃን ገ/ትንሳኤ)

(ፃድቃን ገ/ትንሳኤ - ሌተናል ጄኔራል) መግቢያ የኢትዮጵያ መንግሥት እስካሁን ድረስ በኤርትራ ላይ ሲከተለው የነበረውን ፖሊሲ እንደሚለውጥ አሳውቋል፡፡ እስካሁን ድረስ የነበረው…

7 years ago

ኢትዮጲያን መልሶ የቀይ ባሕር ሀይል የሚያደርግ ፖሊሲ ያስፈልጋል ~ ጻድቃን ገብረትንሳኤ [+Audio]

በስራ ላይ ያለው የብሔራዊ ደህንነትና የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ በቀይ ባህር ላይ የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች ለኢትዮጲያ ያላቸውን አንድምታ ታሳቢ ያላደረገ እና ችግር…

7 years ago

ሌ/ጄ ጻድቃን ገ/ትንሳኤ ለሶሻል ሚዲያ ጥያቄዎች የሰጡት ምላሾች [Video]

ሌፍተናንት ጄኔራል ጻድቃን ገ/ትንሳኤ ከጥቂት ሳምንታት በፊት ‹‹የሃገራችን ፖለቲካዊ ሁኔታና የመፍትሔ ሃሳቦች›› በሚል ርዕስ ባቀረቡት ጽሑፍ፤ የሀገሪቱ እና የኢሕአዴግን ያለፉት…

8 years ago

የሃገራችን ፖለቲካዊ ሁኔታና የመፍትሔ ሃሳቦች (ሌ/ጄ ፃድቃን ገ/ትንሳኤ)

(ሌተናል ጄኔራል ፃድቃን ገ/ትንሳኤ) መግቢያ ከሃያ አምስት ዓመት ኢህአዴግ የደርግን መንግስት በጦርነት አሸንፎ የሀገራችንን ፖለቲካዊ ስልጣን ከተቆጣጠረ በኋላ፤ ቀስ በቀስ…

8 years ago

ጄኔራል ጻድቃንና ጤዛዋ ማሌሊት…በ40ኛው (በዶ/ር አረጋዊ በርኸ)

Editor's note:በቅርቡ ከጄ/ል ጻድቃን ጋር ያደረግነውን ቃለ-መጠይቅ በተከታታይ ማቅረባችን ይታወሳል፡፡ በቃለ-መጠይቁ ከተነሱት ርዕሰ-ጉዳዮች በተወሰኑት ላይ ዶ/ር አረጋዊ በርኸ አስተያየታቸውን ልከውልናል፡፡ዶ/ር…

9 years ago

በጦርነቱ ወቅት በመሣሪያ ግዥ ላይ የመለስ ዜናዊ ተቃውሞ አገር ለመጉዳት አልነበረም – ጄ/ል ጻድቃን [+video]

የቀድሞው ጠ/ሚኒስተር መለስ ዜናዊ በኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት ወቅት አፈጻፀም ሂደት ላይ የነበራቸው አቋም በወቅቱ ከነበረው የጋራ አመለካከት ሊከሰት የሚገባው ተፈጥሮአዊ ክስተት…

9 years ago

ከቀድሞ ሠራዊት ‹‹ክሬም›› የሆነውን ክፍል እንዲቀጥል አድርገናል – ጄኔራል ጻድቃን [+Video]

የደርግ ሥርዐት መገርሰስን ተከትሎ የቀድሞው ሠራዊት እንዲበተን ቢደረግም 9,000 ገደማ ወታደራዊ ኤክስፐርቶች የአዲሱ መከላከያ ሠራዊት አካል ሆነው እንዲቀጥሉ መደረጉን ጄኔራል…

9 years ago

በሽረ ጦርነት ዋዜማ ሻዕቢያ ተስፋ ቆርጦ ነበር – ጄኔራል ጻድቃን [+Video]

* የቀድሞው ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ ለሻዕቢያ አሉታዊ የሆነ አቋም ያለማቋረጥ ይይዙና ይወተውቱ ነበር * የህወሓት/ኢህአዴግ ሠራዊት አዲስ አበባ ሲገባ አብሮ…

9 years ago

[Video] ጄኔራል ጻድቃን – የዕርዳታ ገንዘብ ከሕዝብ ቀምተን ለመሣሪያ ስናውል አላውቅም

ከ1971 ጀምሮ የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል የነበሩት የህወሓት ከፍተኛ አመራር የነበሩት ጄኔራል ጻድቃን ገ/ትንሳኤ ‹‹እኔ የማውቀው ከደርግ ከሚገኘው ንብረት አብዛኛውን…

9 years ago