Exclusive Interviews

ኪዳነ ኣመነ – እንደህዝብ አንድ ሆነናል ያስቸገረን የህወሓት አስተሳሰብ ነው

ከብሔራዊ ባይቶ ኣባይ ትግራይ (ባይቶና) አመራር ኪዳነ አመነ ጋር የተደረገ ቃለ-ምልልስ ክፍል 2 - ለውጥ አመጣን የሚሉት ሀይሎች ለውጡን ሀይጃክ…

7 years ago

ኪዳነ አመነ – ለትግራይ ታላቅነት ሼምለስ ሆነን እንሰራለን

ከብሔራዊ ባይቶ ኣባይ ትግራይ (ባይቶና) አመራር ኪዳነ አመነ ጋር የተደረገ ቃለ-ምልልስ ክፍል 1 - ለትግራይ ታላቅነት ሼምለስ ሆነን እንሰራለን- የህወሓት…

7 years ago

መኮንን ዘለለው – ትዴት ኢትዮጲያዊ ማንነት ብቻ እንዳለ ነው የሚያምነው (video)

የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር (ትዴት) አመራር መኮንን ዘለለው ከሆርን አፌይርስ ጋር ያደረጉት ቃለመጠይቅ (ክፍል 2)- ስለትዴት አመሰራረት እና አቋሞች- ኢትዮጲያዊ ማንነት…

7 years ago

መኮንን ዘለለው – ኢሳት የትግራይ ህዝብ እንዲጠፋ ነው የሰራው (Video)u

የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር (ትዴት) አመራር መኮንን ዘለለው ከሆርን አፌይርስ ጋር ያደረጉት ቃለ-ምልልስ (ክፍል 1) - በኢሲኤው የሚዲያዎች ስብሰባ ላይ በኢሳት…

7 years ago

የራያ ምሁራን ክርክር በራያ ጉዳዮች፣ ፍላጎቶችና መፍትሔ አቅጣጫዎች ላይ (Video)

ሆርን አፌይርስ በቅርቡ በአላማጣ የሰው ሞት ያስከተለውን ግጭት ምክንያት በማድረግ፤ የራያ (ትግራይ) ተወላጅ የሆኑ 3 ምሁራንን ከመቐለ ዩኒቨርሲቲ በመጋበዝ፤ በአካባቢው…

7 years ago

ለስኳር ኮርፖሬሽን በቂ የአስተዳደር ስርዓት አልዘረጋሁም ~ አባይ ጸሐዬ (+video)

ለስኳር ኮርፖሬሽን በቂ የኮንትራክት አስተዳደር እና የቅንጅት መዋቅር፣ አለመዘርጋታቸውን እና ይህም የአመራር ድክመት መሆኑን የገለጹት አቶ አባይ ጸሐዬ፤ በሙስና ረገድ…

8 years ago

‘ህጉን ስናወጣ መጀመሪያ ሲጋራ ያቆሙት የክልሉ ፕሬዚዳንት ናቸው’ – ዶ/ር ሓጎስ ጎደፋይ

​የትግራይ ክልል ጤና ቢሮን ለዓለም-አቀፍ ሽልማት ያበቃው የትንባሆ ቁጥጥር እንቅስቃሴ ሲጀመር፤ ህጉን በማክበር እና ሲጋራ ማጨስን በማቆም አርአያ የሆኑት የክልሉ…

9 years ago

የኢህአዴግ አመራር “የበላይነት” የሚባል የለም ብሎ ደምድሟል – ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል [+Video]

ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል የትግራይ የበላይነት የሚባለው ስሞታ <<ምክንያቱ ፖለቲካዊ [ስለሆነ] ምላሹም ፖለቲካዊ ነው፡፡ ላልገባው በማብራራት፣ ሆን ብሎ የሚለውን ደግሞ በመግጠም…

9 years ago

[Video]ም/ጠ/ሚ ደብረጺዮን – ወቅቱ ያናግራል፣ ‘ለምን ዓላማ ተናገሩ’ ወደሚል መሄዱ አይጠቅምም

ከተለያዩ አቅጣጫዎች የሚሰነዘሩ ሀሳቦችን በይዘታቸው በመመዘን ጠቃሚውን መውሰድ እንጂ ለምን ተባለ ወደሚለው መሄድ አይጠቅምም፤ ብለዋል በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የኢኮኖሚና…

10 years ago

ም/ጠ/ሚ ደብረጺዮን – የብሔር የበላይነት ስለሚባለውና በጎንደር ስለተከሰተው መፈናቀል [Video]

በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የኢኮኖሚና ፋይናንስ ክላስተር አስተባባሪ ደብረጺዮን ገብረሚካኤል ባለፈው አርብ ነሐሴ 27/2008 ለኦንላይን ሚዲያዎች ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በጋዜጣዊ…

10 years ago