በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ እየተሰጡ ያሉ ሃሳቦችና አስተያየቶች በአብዛኛው በተቃራኒ ፅንፍ ላይ የቆሙና በጭፍን እሳቤዎች ላይ የተመሰረቱ ናቸው። አብዛኞቹ የግል/ውጪ ሚዲያዎች…
ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም ሰሞኑን ወልቃይትን በተመለከተ ኣንድ ጽሁፍ ለጥፈዋል፡፡ ጽሁፉ ኣጭር ቢሆንም እንደተለመደው ክህደትና ትእቢት የተቀላቀለበት ብቻ ሳይሆን እርስ በርስ…
በ"ጥያቄ ኣለኝ ጓዶች"(የብዕር ስም) በቅርብ ግዝያቶች በተለያዩ አከባቢዎች መልካቸዉና ይዘታቸው የተለያየ ዓመፆች እየታዩ ነው፤ ለግዜው ግን ትኩረቴ የጎንደሩ ላይ ነው።…
የገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ አመራሮችና ደጋፊዎች፤ “ከኢህአዴግ በስተቀር ኢትዮጲያን ለመምራት የሚያስችል አቅም ያለው ፓርቲ የለም”፣ እንዲሁም “በፌስቡክ (Facebook) የመንግስት ስልጣን መያዝ…
ባሳለፍነው ሳምንት በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ተቃውሞ ሰልፍ በወጡ ዜጎች ላይ በመንግስት የፀጥታ ኃይሎች የተወሰደው እርምጃ ከማሳሰብ አልፎ በጣም አስጨንቆኝ ነበር።…
ይህ ፅሁፍ በዋናነት ነገ ሐምሌ 30/2008 ዓ.ም በተለያዩ ከተሞች ሊደረግ በታቀደው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ያተኩራል፡፡ በእርግጥ ሰላማዊ ሰልፍ በሕገ-መንግስቱ ዋስትና…
(እውነቱ አሸናፊ) እኔ ታጋይም የኢህአዴግ አባልም አልያም የሰራዊት አባልም አይደለሁም፤ የምኖረውም በስደት ምክንያት ኢትዮጵያ ውስጥ አይደለም፡፡ ይሁን እንጂ ከአገሬ ብዙም…
(አበበ ተክለሃይማኖት - ሜጀር ጄነራል) ግልፅ ደብዳቤ - ለክቡር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጉዳዩ - “የሰራዊት ግንባታ በአብዮታዊ ዴሞክራሲ” የሚለው…
ዛሬ በጎንደር ከተማ ስለተካሄደው ሰላማዊ ሰልፍ ዓላማ፣ ግብ፣ መልዕክቶች፣…ወዘተ ስለመሳሰሉት ጉዳዮች በማህበራዊ ድረገፆችና በዲያስፖራው ሚዲያዊች በሰፊው እንደሚዘገብ እገምታለሁ። በእነዚህ ጉዳዩዮች…