DanielBerhane

‹መድረክ›| ያለፈው ሰልፍ ድራማ ሊሆን ይችላል – እኛም አቅደናል

የ‹መድረክ› መሪዎች ‹ሰማያዊ› ፓርቲ ባለፈው ሳምንት ያካሄደው ሰልፍ አፈቃቀድና አዘጋገብ ላይ ጥርጣሬ እንዳላቸው እንዲሁም እነሱም ሰልፍ ለመጥራት ዕቅድ እንዳላቸው አዲስ…

11 years ago

የፌዴራሉ ካቢኔ የ155 ቢ. ብር በጀት አዋጅ ረቂቅ አፀደቀ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ግንቦት 30/2005  ባካሄደው 49ኛው መደበኛ ስብሰባ የ2006 በጀት አመት የፌዴራል መንግስት ረቂቅ በጀት ላይ ተወያይቶ 154.9…

11 years ago

የውጭ ጉዳይ ሚ/ር የግብጽን አምባሳደር ጠርቶ ማብራሪያ ጠየቀ

ኢትዮጵያ በመከባበርና በጋራ ጥቅም ላይ የተመሰረተ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ እንደምታራምድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ኢትዮጵያ ከጎረቤት እና ከሌሎችም አገሮች ጋር…

11 years ago

የህዳሴ ግድብ የኤክስፐርቶች ቡድን ሪፖርትን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ

የህዳሴውን ግድብ አስመልክቶ የአለም አቀፍ የባለሞያዎች ቡድን ባቀረበው ሪፖርት ላይ ከውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የተሰጠ መግለጫ አዲስ አበባ፣ግንቦት 24 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ…

11 years ago

የአባይ ወንዝ ተፈጥሯዊ አቅጣጫ ዛሬ በይፋ ተቀየረ።

(ባሃሩ ይድነቃቸው) ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ አመቺነት የአባይ ወንዝን ተፈጥሯዊ አቅጣጫ የማስቀየር ስራ ሲከናወን ቆይቷል ። ይህ ስራ ተጠናቆ…

11 years ago

ግንቦት 2ዐን በማስመልከት ከኢህአዴግ የተሰጠ መግለጫ

22ኛውን የግንቦት 2ዐ ድል በማስመልከት ከኢህአዴግ ም/ቤት ፅ/ቤት የተሰጠ መግለጫ በጋራ ተሳትፏችን የተጀመረው የዴሞክራሲ፣ ልማትና፣ ሰላም ጉዟችን ተጠናክሮ ቀጥሏል!! የዛሬ 22…

11 years ago

ዘንድሮ 11.3% ሀገራዊ እድገት ይጠበቃል – ሚ/ር ሶፊያን አህመድ

(ሰኢድ አለሙ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የበጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴርና በስሩ ተጠሪ የሆኑ ስድስት አጀንሲዎችን…

11 years ago

የተቃዋሚዎች ድምፅ – በሙስና ቅሌት ዙርያ

(አዲስ አድማስ) “ኢህአዴግም እንደ ድርጅት ሙሠኛ ነው” ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ -የመድረክ አመራሮች አባል የመንግስት መዋቅር በሙስና የተዘፈቀ ነው የሚል ትችት…

11 years ago

በእስር የሚገኙት ሚ/ር መላኩ ፈንታ ታመዋል ተበለ

(ታምሩ ጽጌ) * 46 ኪሎ ግራም ወርቅ ይዘው 100 ሺሕ ብር የተሸለሙት ተጠርጣሪ ልታሰር አይገባም አሉ * ‹‹እኔ በመታሰሬ መንግሥትም…

11 years ago

ም/ከንቲባ:- ሰማያዊ ፓርቲ ሰልፉን በወዲያኛው ቅዳሜ ማድረግ ይችላል

(የትምወርቅ ዘለቀ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰማያዊ ፓርቲ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ ያቀረበውን ጥያቄ ግንቦት 24 ቀን 2005 ዓ.ም እንዲያካሂድ ፈቀደ፡፡…

11 years ago