“ከጓንታናሞ እስከ ማዕከላዊ” በሚለው ተከታታይ ፅሁፍ በክፍል-1 “የፀረ-ሽብር ሽብር” በሚል ርዕስ በዓለም-አቀፉ የፀረ-ሽብር ጦርነት እና በደርግ የቀይ-ሽብር ዘመቻ መካከል ያለውን ተመሣሣይነት…
ስለማዕከላዊ (Ma’ekelawi) እስር ቤት እና ስለቀይ-ሽብር ሲነሳ እፈራለሁ። በቃ… “ቀይ-ሽብር” ሲባል የታሪክ ጠባሳ፤ “ማዕከላዊ” ደግሞ ምድራዊ ሲዖል ስለሚመስሉኝ ስለዚያ ጉዳይ…
(ዮሐንስ አንበርብር - ሪፖርተር ጋዜጣ) በኦሮሚያ ክልል ብጥብጥ የፀጥታ ኃይሎች ተመጣጣኝ ኃይል ተጠቅመዋል ተባለ ከፍተኛ ኃይል የተጠቀሙ የአማራ ክልል ልዩ…
አቤት ... ሀገር አቀፍ የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና ከመራዘም ጋር ተያይዞ ማህበራዊ ድረ-ገፆች ላይ ቀውጢ ሆኗል። በተለይ ደግሞ ፌስቡክ ላይ…
የ17 ዓመት ገደማ ወጣት ነው። በወሊሶ ከተማ የገረሱ-ዱኪ የመሰናዶ ት/ት ቤት የ11ኛ ክፍል ተማሪ ሲሆን ትክክለኛ ስሙን አላውቅም። ስም መያዝ…
ባለፉት ወራት በኦሮሚያ በተከሰተው ተቃውሞ የደረሰው ሰብዓዊ ጉዳት እየተጣራ መሆኑን የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የኮሙኒኬሽን ጉዳይ ቢሮ ሀላፊና እና የኦህዴድ ማዕከላዊ…
በአለም ላይ (በተለይም በአፍሪካ) የሚከሰቱ ግጭቶችን እንደ ወቅታዊ ክስተት በዜና ከመከታተል ባለፈ ጠለቅ ያለ የታሪክ ጥናት ያከሄደ ሰው አንድ ተመሳሳይ…
በሚኒስተር ማዕረግ የፖሊሲ ጥናትና ምርምር ማዕከል ዋና ዳይሬክተር አባይ ፀሐዬ ባለፉት ሳምንታት በማስተር ሰበብ በኦሮሚያ ከተከሰተው ተቃውሞ በተያያዘ አንዳንድ አካላት…
ከሁለት ሳምንት በፊት "ማስተር ፕላን፦ የችግሩ መነሻ እና መድረሻ" በሚል ርዕስ አንድ ፅሁፍ አቅርቤ ነበር፡፡ የፅሁፉ ዋና መልዕክት ጠቅለል ተደርጎ…
(አለማየሁ አንበሴ - አዲስ አድማስ) አንጋፋው የታሪክ ምሁርና ፖለቲከኛ የቀድሞ የኢፌዲሪ ፕሬዚንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ፤ በሽግግር መንግስቱ ጊዜ የማስታወቂያ ጉዳይና…