Specials

ብአዴን የወልቃይት ጉዳይ የትግራይ ጉዳይ እንደሆነ በሙሉ ድምፅ ወስኗል – አለምነው መኮንን

የብአዴን ፅህፈት ቤት ሀላፊ እና የብአዴን/ኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ አቶ አለምነው መኮንን ከጋዜጠኛ ተስፋይ ሃይሉ ጋር ያደረጉት ቃለምልልስ ከወይን መፅሄት የካቲት…

7 years ago

መንግስትን በእጅጉ የፈተነዉ ቀዉስና የተስተናገደበት አግባብ ሲፈተሽ

(አስጨናቂ ገ/ጻዲቅ ሺፈራዉ (ኮ/ል)) መግቢያ በሀገራችን ከጥቂት ወራት በፊት ተከስቶ ለነበረዉ ሁከት ዋነኛ መነሻ ምክንያት ህዝባዊ ቅሬታዎችን በአግባቡ ማስተናገድ አለመቻላችን…

7 years ago

ሕዝብ በእንጀራ ብቻ አይኖርም – በርዕዮተ ዓለም ጭምር እንጂ

አብዮታዊው ኢህአዴግ - ኢትዮጲያን በልል ፌዴራሊዝም (loose federalism) መንፈስ በተቀመረ ህገመንግስት አዲስ ስርአት የመሰረተ እና የመራ፤ ጠንካራ እና የጠራ ርዕዮተ…

8 years ago

ኢህአዴግ ቀባሪ እንጂ መካሪ አይሻም

በዘንድሮው ዓመት በተለያዩ የሀገራችን አከባቢዎች የፀጥታና አለመረጋጋት ችግር መከሰቱ ይታወቃል። የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች በተደጋጋሚ የተቃውሞ ሰልፍ በማድረግ ጥያቄዎቻቸውን አቅርበዋል። በዚህ…

8 years ago

ወልቃይት እንኳን ህዝቡ መሬቱም ትግራዋይ ነው – ከታሪክ መዛግብት

(አስፋው ገዳሙ (asfawg@gmail.com)) 1/ መግቢያ የኢትዮጵያ ክልሎች አወቃቀር ሁሉንም ኢትዮጵያውያን አብረውና ተከባብረው እንዲኖሩ የሚያስችል ቢሆን ደስ ይለኝ ነበር፡፡ በተለያዩ ወቅቶች…

8 years ago

የወልቃይት ጥያቄና የፕሮፌሰር መስፍን ክሽፈት

ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም ሰሞኑን ወልቃይትን በተመለከተ ኣንድ ጽሁፍ ለጥፈዋል፡፡ ጽሁፉ ኣጭር ቢሆንም እንደተለመደው ክህደትና ትእቢት የተቀላቀለበት ብቻ ሳይሆን እርስ በርስ…

8 years ago

ኢትዮጲያ የማን ናት:- የወጣቶች ወይስ የባለስልጣናት?

ባሳለፍነው ሳምንት በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ተቃውሞ ሰልፍ በወጡ ዜጎች ላይ በመንግስት የፀጥታ ኃይሎች የተወሰደው እርምጃ ከማሳሰብ አልፎ በጣም አስጨንቆኝ ነበር።…

8 years ago

ኦሮሚያን ለአመፅ፣ አዲስ አበባን ለቆሻሻ የዳረገች አንቀፅ

ባለፈው ሳምንት ሌ/ጄ ፃድቃን ገ/ትንሳኤ ባወጡት ረጅም ፅሁፍ ስለሀገሪቱ ወቅታዊ ችግሮች መንስዔና መፍትሄ ስፊ ትንታኔ ሰጥተዋል። ፅሁፉ ለወቅታዊ ችግሮች መፍትሄውና…

8 years ago

ከጓንታናሞ እስከ ማዕከላዊ፡ ክፍል 4 – “እውነትን በጉልበት”

“ከጓንታናሞ እስከ ማዕከላዊ” በሚለው ተከታታይ ፅሁፍ፤ በክፍል-1 “የፀረ-ሽብር ሽብር” - ሽብርተኝነትን በፀረ-ሽብር ዘመቻና ጦርነት/ዘመቻ መግታት እንደማይቻል፤ በክፍል-2 “ፍርሃትን በፍርሃት” -…

8 years ago

ከጓንታናሞ እስከ ማዕከላዊ፡ ክፍል 3 – “የአሸባሪዎች ሕግ”

በዚህ “ከጓንታናሞ እስከ ማዕከላዊ” በሚለው ተከታታይ ፅሁፍ፤ በክፍል-1 “የፀረ-ሽብር ሽብር” - የሽብር ጥቃትን በፀረ-ሸብር ጦርነት/ዘመቻ መፍትሄ ለመስጠት መሞክር በተሳሳተ እሳቤ…

8 years ago