ከጓንታናሞ እስከ ማዕከላዊ ተከታታይ ጽሑፍ

“ከጓንታናሞ እስከ ማዕከላዊ” በሚል አብይ ርዕስ በቀረበ ተከታታይ ጽሑፍ፡-

ክፍል-1 “የፀረ-ሽብር ሽብር” – ሽብርተኝነትን በፀረ-ሽብር ዘመቻና ጦርነት/ዘመቻ መግታት እንደማይቻል፤

ክፍል-2 “ፍርሃትን በፍርሃት” – በፍርሃት የሚወሰዱ አብዛኞቹ የፖለቲካና ወታደራዊ እርምጃዎች ስህተት እንደሆኑ፤

ክፍል-3 “የአሸባሪዎች ሕግ” – የሽብር ጥቃት በደረሰ ማግስት የሚወጡ አዋጆችና መመሪያዎች የዜጎችን ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች ሊገድቡ እንደሚችሉ፤

 በክፍል-4 “እውነትን በጉልበት” – ደግሞ በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው በታሰሩ እስረኞች ላይ ስለሚካሄደው የስቃይ ምርመራና ከዚያ ጋር ተያይዞ ያለው የተሳሳተ እሳቤና ተፅዕኖ እንመለከታለን።

መልካም ንባብ፡፡

—— 

ምስል – ማዕከላዊ እስር ቤት (Maekelawi or Federal Police Crime Investigation Sector)

ከጓንታናሞ እስከ ማዕከላዊ፡ ክፍል 4 – “እውነትን በጉልበት”

“ከጓንታናሞ እስከ ማዕከላዊ” በሚለው ተከታታይ ፅሁፍ፤ በክፍል-1 “የፀረ-ሽብር ሽብር” - ሽብርተኝነትን በፀረ-ሽብር ዘመቻና ጦርነት/ዘመቻ መግታት እንደማይቻል፤ በክፍል-2 “ፍርሃትን በፍርሃት” -…

8 years ago

ከጓንታናሞ እስከ ማዕከላዊ፡ ክፍል 3 – “የአሸባሪዎች ሕግ”

በዚህ “ከጓንታናሞ እስከ ማዕከላዊ” በሚለው ተከታታይ ፅሁፍ፤ በክፍል-1 “የፀረ-ሽብር ሽብር” - የሽብር ጥቃትን በፀረ-ሸብር ጦርነት/ዘመቻ መፍትሄ ለመስጠት መሞክር በተሳሳተ እሳቤ…

8 years ago

ከጓንታናሞ እስከ ማዕከላዊ፡ ክፍል 2 – “ፍርሃትን በፍርሃት”

“ከጓንታናሞ እስከ ማዕከላዊ” በሚለው ተከታታይ ፅሁፍ በክፍል-1 “የፀረ-ሽብር ሽብር” በሚል ርዕስ በዓለም-አቀፉ የፀረ-ሽብር ጦርነት እና በደርግ የቀይ-ሽብር ዘመቻ መካከል ያለውን ተመሣሣይነት…

8 years ago

ከጓንታናሞ እስከ ማዕከላዊ፡ ክፍል-1 “የፀረ-ሽብር ሽብር”

ስለማዕከላዊ (Ma’ekelawi) እስር ቤት እና ስለቀይ-ሽብር ሲነሳ እፈራለሁ። በቃ… “ቀይ-ሽብር” ሲባል የታሪክ ጠባሳ፤ “ማዕከላዊ” ደግሞ ምድራዊ ሲዖል ስለሚመስሉኝ ስለዚያ ጉዳይ…

8 years ago