Social

ቴዲ አፍሮዎቻችን እና ‘ፍቅሮቻቸው’

ይህን ፅሑፍ ለመፃፍ መንስኤ የሆነኝ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በኢትዮጱያ የታሪክና የፖለቲካ ጉዳዮች ላይ አንዳንድ የኪነጥበብ ሰዎችና የነሱ 'ተከታይ' አድናቂዎቻቸው የሚሰነዝሩት…

8 years ago

ሀገር ማለት ነፃነት ነው!

ድሮ - ድሮ “ሀገር ማለት መሬት ነው” ይባል ነበር። ቀጠለና “ሀገር ማለት ሰው ነው” የሚለው መጣ። ባለፈው ሳምንት “ሀገር ማለት…

8 years ago

ቦጫቂና ወጋሚ ጋዜጠኞች – በሞላበትና በመሸበት…

ባለፉት አራት ወራት በኦሮሚያ ክልል የታየው የህዝብ ተቃውሞ ከብዙ ጋዜጠኞች ጋር ለመገናኘት አጋጣሚ ፈጥሮልኛል። በተለይ በታህሳስ ወር የመጀመሪያ ሳምንት በወሊሶ…

8 years ago

ኢሕአዴጎችና ጽንፈኞች – ባሉበት የቆሙና ባለፈው የቆዘሙ

በሁሉም የሳይንስ ዘርፎች፤ “Nothing is static” ወይም “Change is constant” የሚል ተፈጥሯዊ ህግ አለ። በዚህ ተፈጥሯዊ ሕግ መሰረት፤ የማይቀየር፥ የማይለወጥ…

8 years ago

የኦሮሚያ ተቃውሞና ትምህርት፡ “መስከረም 3 እንገናኝ!”

የ17 ዓመት ገደማ ወጣት ነው። በወሊሶ ከተማ የገረሱ-ዱኪ የመሰናዶ ት/ት ቤት የ11ኛ ክፍል ተማሪ ሲሆን ትክክለኛ ስሙን አላውቅም። ስም መያዝ…

8 years ago

ኃይሌ ገ/ስላሴ እና ዴሞክራሲ

ሺህ አለቃ ሃይሌ ገብረስላሴ በቢቢሲ ሬድዮ “News Hour” ፕሮግራም ላይ “As an African citizen, democracy is a luxury…” በሚል የሰጠው…

8 years ago

የH1N1 ኢንፍሉዌንዛ ቫይረስ በአዲስ አበባ አራት ለሞት ዳረገ

የH1N1 ኢንፍሉዌንዛ ቫይረስ በአዲስ አበባ ያለውን ቀዝቃዛ አየር ተከትሎ መከሰቱን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በተለምዶ የአሳማ ጉንፋን በሚባለው የኢንፍሉዌንዛ ቫይረስ እስካሁን…

8 years ago

ልዩነት እና ተመሣሣይነት| ፍቅር ጥናት ምርምር በአስተርጓሚ

ባለፈው ክፍል "ባርነትን ሳያውቁ ነፃነትን የሚናፍቁ ህዝቦች" በሚል ርዕስ ባቀረብኩት ፅሁፍ አብዛኞቹ የአፍሪካ ሀገራት አስተሳሰብ ባርነት (Conceptual Colonization) ስር እንዳሉ…

8 years ago

ጃዋርና የብሔር ግጭት ኢንጂነሪንግ

በአለም ላይ (በተለይም በአፍሪካ) የሚከሰቱ ግጭቶችን እንደ ወቅታዊ ክስተት በዜና ከመከታተል ባለፈ ጠለቅ ያለ የታሪክ ጥናት ያከሄደ ሰው አንድ ተመሳሳይ…

8 years ago

ልዩነት እና ተመሣሣይነት|ባርነትን ሳያውቁ ነፃነትን የሚናፍቁ ህዝቦች

"ብራቮቮቮ…!" ብዬ ስጮህ፣ ሁሉም መምህራን በአግራሞት ይመለከቱኝ ጀመር። ከዛ… አንዱ መምህር ምን እንዳስደሰተኝ ሲጠይቀኝ የሰጠሁት ምላሽ ግን የሁሉንም አስተያየት በቅፅበት…

8 years ago