ቴዲ አፍሮ – Teddy Afro

የዘዉጌ ዋልተኝነት (Ethnic Polarization) እና የኢትዮጵያ አደገኛ ሁኔታ

(ይታገሱ ዘዉዱ) ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም የዓለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር ጄኔራል ሆነው በመመረጣቸው ደስ በሎኛል፡፡ ለምን ቢባል የአገሬ ሰዉ ናቸዉ…………. ኢትዮጲያዊ ………

7 years ago

ቴዲ አፍሮዎቻችን እና ‘ፍቅሮቻቸው’

ይህን ፅሑፍ ለመፃፍ መንስኤ የሆነኝ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በኢትዮጱያ የታሪክና የፖለቲካ ጉዳዮች ላይ አንዳንድ የኪነጥበብ ሰዎችና የነሱ 'ተከታይ' አድናቂዎቻቸው የሚሰነዝሩት…

8 years ago

ተስፋዬ ገብረአብና የፓንዶራው ሳጥን

የአዘጋጁ ማስታወሻ፡- የዚህ ጽሁፍ ፀሐፊው - አማን ሄደቶ ቄረንሶ - በስድስት ክፍል አደራጅቶ የጻፈው እና አራቱን በፌስቡክ ገጹ አትሞ የነበረና…

9 years ago

አውቶሞቢሉ ቴዲ አፍሮን ለሁለተኛ ጊዜ አሳሰረው

ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ከስምንት ዓመታት በፊት በታላቁ ቤተ መንግሥት ጣይቱ ጎዳና ወደ ሸራተን ሆቴል በማሽከርከር ላይ እያለ፣ ደጉ…

10 years ago

የቴዲ አፍሮ እና የኮካኮላ ውዝግብ በፌስቡክ ዘመቻ ተራገበ

(ናፍቆት ዮሴፍ) የቴዲ ሙዚቃ ከሻኪራ እና ከሎፔዝ ጋር በዓለም ዋንጫ አልበም አልተካተተም የቴዲ ሙዚቃ “ጥራት ይጐድለዋል አይጐድለውም” “ለህዝብ ይለቀቅ -…

10 years ago

ዶ/ር ነጋሶ:- ወደድንም፣ ጠላንም ገና ያልተፈታ የብሔርተኝነት ጥያቄ አለ።

(በፍሬው አበበ) ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ የቀድሞ የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት እንዲሁም የኦህዴድ ሥራ አስፈፃሚ አባል ነበሩ። ከመንግሥታዊ ሥልጣናቸው ከለቀቁ በኋላም በግል ተወዳድረው…

10 years ago

Leaked| ዕንቁ መፅሔት ቆርጦ ያስቀረው የቴዲ አፍሮ አስተያየት

(Daniel Berhane) ዕንቁ የተሰኘው መፅሔት ለአፄ ምኒሊክ ሰፊ ሽፋን የሰጠበትን ያለፈውን ወር ዕትም ሽፋን ገጽ ላይ ‹‹ምኒልክ ኢትዮጵያን አንድ ለማድረግ…

10 years ago

ቴዲ ኣፍሮ፣ እምዬ ሚኒሊክ፣ ባልቻ ኣባነፍሶ እና ኣድናቂዎቹ

ቴዲ ኣፍሮ ታላቅ ጥበበኛ ነው፡፡ ሙዚቃዎቹ በሃሳብ ብስለትም በዜማ ጥኡምነትም ሁሌም ቢሆን ተደምጠው የማይሰለቹ ምርጦች ናቸው፡፡ በዚህም ምክንያት ኣርቲስቱ በርካታ…

12 years ago