Social

ኢህአዴግን የማይቃወም የደርግ ደጋፊ ነው

በተለያዩ የሀገሪቱ አከባቢዎች የሕዝብ ተቃውሞና አመፅ እየታየ ነው። በሕዝቡ የተቃውሞ እንቅስቃሴ እና መንግስት እየወሰደ ካለው እርምጃ አንፃር የሀገሪቱ ምሁራን አቋምና…

8 years ago

“ሰው ሰው የሚሸቱ” መሪዎች ያስፈልጉናል

የለንደን ስኩል ኦፎ ኢኮኖሚክስ ዳይሬክተር የነበረው “Anthony Giddens” ስለ ዴሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታና የለውጥ ሂደት በሰጠው ትንታኔ በ1989 ዓ.ም (እ.አ.አ.) የታየውን…

8 years ago

ኦሮሚያን ለአመፅ፣ አዲስ አበባን ለቆሻሻ የዳረገች አንቀፅ

ባለፈው ሳምንት ሌ/ጄ ፃድቃን ገ/ትንሳኤ ባወጡት ረጅም ፅሁፍ ስለሀገሪቱ ወቅታዊ ችግሮች መንስዔና መፍትሄ ስፊ ትንታኔ ሰጥተዋል። ፅሁፉ ለወቅታዊ ችግሮች መፍትሄውና…

8 years ago

ኢህአዴግን የጠለፈው “የአመራር ወጥመድ”

ከአስር ቀን በፊት አዲስ አድማስ ጋዜጣ በመንግስት አመታዊ ሪፖርቶች ዙሪያ ያቀረበውን ዘገባ ተመልክታችኋል? ነገሩ “ስህተትን መደባበቅና ማስመሰል መደበኛ የአሰራር ስልት…

8 years ago

የክብር ዶክትሬት ሸፍጥ እና መንደሬነት

በርግጥ የሰው ልጅ ለሚያበረክተው የላቀ አስተዋፅኦ እዉቅናና ክብር መሰጠቱ ይበል እሚያስብል ነገር ነው። በተለይ እንደኛ ዓይነት ባለ ሃገሩንና ህዝቡን ለዘመናት…

8 years ago

የደሞወዝ እድገት ቀርቶብኝ የአካዳሚክ ነፃነቴን ስጡኝ

በከፍተኛ የትምህርት ተቋም ውስጥ የ10 ዓመት የማስተማር ልምድ አለኝ። ላለፉት ሁለት ዓመታት ደግሞ የአንድ ት/ት ክፍል ኃላፊ ሆኜ እየሰራሁ እገኛለሁ።…

8 years ago

ኢትዩጲያ ውስጥ “ምሁር” አለ እንዴ?

በተለያዩ ሚዲያዎች፤ “አንዳንድ የዘርፉ ‘ምሁራን’ በሰጡት አስተያየት…፣ ‘ከምሁራን’ ጋር በተደረገ ውይይት…” ሲባል መስማት የተለመደ ሆኗል። እንደው በየቦታው "ምሁራን" ሲባል ስቅጥጥ…

8 years ago

የአመራር ብቃት በዘበኛ ሰላምታና በፀኃፊ ፈገግታ ይለካል!

ሚያዚያ 26/2008 ዓ.ም እኔና ስድስት የሥራ ባልደረቦቼ ወደ ሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ለሥራ ተጉዘን ነበር። ጉዟችንን የጀመርነው ከሌሊቱ 11፡30 ላይ ሲሆን ከጠዋቱ…

8 years ago

ከመወዳደር – አማራጭ ማሳጣት

እኛ እኮ ውድድር አንወድም፣ ፉክክር እንጠላለን! እኛ መወዳደር አያስደስተንም፣ መፎካከር ያስጠላናል። በሁሉም ዘርፍ፤ በፖለቲካ፥ በማህበራዊ ሆነ ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴያችን ውድድር አንፈልግም፣…

8 years ago

ዝግመትና መንግስት፡ ነፃነትና ፍጥነት

በእርግጥ አነሳሴ፣ በሀገራችን ያለውን የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ተደራሽነትና ሰሞኑን ኢትዮ-ቴሌኮም እየወሰዳቸው ባሉት እርምጃዎች ዙሪያ የዳሰሳ ፅሁፍ ለማቅረብ ነበር። የዓለም የቴሌኮምዩኒኬሽን ማህበር…

8 years ago