News

በአማራ ክልል ባለፉት 26 ዓመታት በኃይል ልማቱ ዘርፍ በርካታ ሥራዎች ተከናውነዋል

(የኢትዮጲያ ኤሌክትሪክ ኃይል - ሐምሌ 13/2009) በአማራ ክልል ባለፉት 26 ዓመታት እንደሌሎች የሃገሪቱ ክልሎች ሁሉ በኃይል ልማቱ ዘርፍ በርካታ ተግባራት ተከናውነዋል፡፡…

7 years ago

የአፍሪካ ህብረት ለቀዳማዊ ኃይለስላሴ እና መለስ ዜናዊ ሀውልት እንዲቆምላቸው ወሰነ

29ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ስብሰባ ዛሬ በስኬት ተጠናቋል፡፡ መሪዎቹ በስብሰባው ማጠናቀቂያ ለቀድሞው የኢትዮጵያ ንጉስ ቀዳማዊ ኃይለስላሴ እና ለቀድሞው የኢፌዲሪ ጠቅላይ…

7 years ago

የአዲስ አበባ ከተማን ህዝብ ራሱን በራሱ የማስተዳደር መብት የሚጥስ አዋጅ አጥብቀን እንቃወማለን! (ከሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ሸንጎ የተሰጠ መግለጫ)

የኢ/ር ይልቃል ጌትነት ሰማያዊ ፓርቲ በቅርቡ ለፓርላማ የቀረበውን የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ከተማ ላይ ያለውን ልዩ ጥቅም ለመወሰን የወጣ አዋጅ…

7 years ago

ኦሮሚያ በአዲስ አበባ ያለው ልዩ ጥቅም – አዋጅ ረቂቅ [PDF]

ባለፈው ማክሰኞ (ሰኔ 20/2009) ለፌዴራል መንግስት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ቀርቦ የፀደቀው እና ሐሙስ (ሰኔ 22/2009) ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው፤…

7 years ago

የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ከተማ ላይ ያለውን ሕገ-መንግስታዊ ልዩ ጥቅም አስመልክቶ የቀረበ መግለጫ

የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ሰፊ ውይይት ካካሄዱበት በኋላ በተወካዮቻቸው አማካይነት ያፀደቁት ህገ-መንግሥት የሁሉንም ሕዝቦች መብቶችና ጥቅምች የሚያስጠብቅ ነው፡፡ ህገ-መንግሥቱም የኢትዮጵያ…

7 years ago

ኢትዮጲያን መልሶ የቀይ ባሕር ሀይል የሚያደርግ ፖሊሲ ያስፈልጋል ~ ጻድቃን ገብረትንሳኤ [+Audio]

በስራ ላይ ያለው የብሔራዊ ደህንነትና የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ በቀይ ባህር ላይ የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች ለኢትዮጲያ ያላቸውን አንድምታ ታሳቢ ያላደረገ እና ችግር…

7 years ago

የኢህአዴግ አመራር “የበላይነት” የሚባል የለም ብሎ ደምድሟል – ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል [+Video]

ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል የትግራይ የበላይነት የሚባለው ስሞታ <<ምክንያቱ ፖለቲካዊ [ስለሆነ] ምላሹም ፖለቲካዊ ነው፡፡ ላልገባው በማብራራት፣ ሆን ብሎ የሚለውን ደግሞ በመግጠም…

7 years ago

የኦሮሚያ ክልል በፊንፊኔ/አዲስ አበባ ላይ ያለውን ሕገ-መንግስታዊ ልዩ ጥቅም ለመወሰን የወጣ አዋጅ ረቂቅ

(ረቂቅ) አዋጅ ቁጥር______ 2009 - የኦሮሚያ ክልል በፊንፊኔ/አዲስ አበባ ላይ ያለውን ሕገ-መንግስታዊ ልዩ ጥቅም ለመወሰን የወጣ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ…

7 years ago

ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሳለኝ ስለ ባቡር ኔትወርክ በዓድዋ ያደረጉት ንግግር[+audio]

እኔ እርግጠኛ ነኝ ..... ምናልባት በኛ እድሜ ላይደርስ የሚችል ነገር ካልሆነ በስተቀር ..... ኢትዮጲያ የእድገት ጉዞ ጀምራለች፤ ያ የእድገት ጉዞ…

7 years ago

ኢሕአዴግ ከተፎካካሪ ፓርቲዎች ጋር ለመደራደር ዝግጁ መሆኑን ገለጸ

(የኢትዮጲያ ዜና አገልግሎት - ኢዜአ) የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) በአገር ውስጥ ዕውቅና ካገኙ ተፎካካሪ ፓርቲዎች ጋር ለመከራከርና ለመደራደር…

7 years ago