News

የታላቁ ህዳሴ ግድብ የSMS ሎተሪ ዕድለኞችና ሽልማቶች [ከጥቅምት 12 – ሕዳር 10]

በነሐሴ ወር የተጀመረው የህዳሴ ግድብ ግንባታ ገቢ ማስገኛ የሞባይል(SMS) ሎተሪ እንደቀጠለ ይገኛል፡፡ ወደ ስልክ ቁጥር 8100 ‹‹A›› የሚል መልዕክት (SMS)…

9 years ago

ለከተማ ድሆች የተዘጋጀው ‹‹የከተሞች ልማታዊ ሴፍቲኔት›› ፕሮግራም ይዘት

ለከተማ ድሆች ማሕበራዊ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚያስችል የተባለለት ፕሮግራም የከተማ ልማት ቤቶች እና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር እና የዘርፍ መሥሪያ ቤቶች በጋራ በመዘጋጀት…

9 years ago

ባህር ማዶ የሸፈተው ልባችን በሀገር ያሉ ዕድሎችን ያስተውል (ሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚ/ር)

ከሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የተላከ መግለጫለሥራ ፍለጋ ባህር ማዶ የሸፈተው ልባችን በሀገር ውስጥ የተፈጠሩ የስራ ዕድሎችን ያስተውልህዳር 2007 ሀገራችን ኢትዮጵያ…

9 years ago

ኢትዮጵያ፣ ኬንያና ሶማሊያ በጋራ ግድብ ለመገንባት ተስማሙ፡፡

ኢትዮጵያ፣ ኬንያና ሶማሊያ በዳዋ ወንዝ ላይ ሁለንተናዊ ግልጋሎት የሚሰጥ ግድብ እና የኤሌክትሪክ ሃይል የሚያመነጭ ግድብ ለመገንባት ተስማሙ፡፡ ሀገራቱ ኢትዮጵያን ከኬኒያ…

10 years ago

የህዳሴ ግድብ የSMS ሎተሪ ዕድለኞችና ሽልማቶች ዝርዝር [መስከረም 21 – ጥቅምት 11]

የታላቁ የኢትዮጲያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ገቢ ማስገኛ የሞባይል(SMS) ሎተሪ ቀጥሏል፡፡ እኛም ዕድለኞችንና ሽልማቶችን ዝርዝር ማተም ቀጥለናል፡፡ ቀደም ሲል ከነሐሴ 27-2006…

10 years ago

የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር በዲሲፕሊን ግድፈት ተቀጡ

(ፋኑኤል ክንፉ) የሰማያዊ ፓርቲ ኦዲትና ኢንስፔክሽን ኮሚቴ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር በሆኑት በኢንጂነር ይልቃል ጌትነት ላይ የገንዘብ መቀጮ ሲጥል አቶ ብርሃኑ…

10 years ago

የሽዋስ አሰፋ፣ አብርሃ ደስታና ሌሎች 8 ተጠርጣሪዎች በይፋ ክስ ተመሰረተባቸው

- አብርሃ ደስታ የሁለት ድርጅቶች አባል ነው የሚል ክስ ተመስርቶበታል - ወደ አዲስ አበባ ማረሚያ ቤት እንዲዘዋወሩ ታዟል (በነገረ ኢትዮጵያ…

10 years ago

መግለጫ – አንድነት ውስጣዊ የዴሞክራሲ ባህል ያለው ፓርቲ ነው!

ከአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የተሰጠ መግለጫ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ (አንድነት) ፓርቲ በአሁኑ ሰዓት ከመቼም ጊዜ በላይ በጠንካራ አቋም ላይ…

10 years ago

አውቶሞቢሉ ቴዲ አፍሮን ለሁለተኛ ጊዜ አሳሰረው

ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ከስምንት ዓመታት በፊት በታላቁ ቤተ መንግሥት ጣይቱ ጎዳና ወደ ሸራተን ሆቴል በማሽከርከር ላይ እያለ፣ ደጉ…

10 years ago

የኬሚካል ክምችትና የአደጋ ስጋት በአዲስ አበባ ትምህርት ቤቶች

(እፀገነት አክሊሉ) «ተማሪዎቻችን በኬሚስትሪ ቤተ ሙከራ የተለያዩ ኬሚካሎችን ቀምመውና አዋህደው የሚያገኙትን እውቀት ማጣታቸው አይደለም እያሳሰበን ያለው ህይወታቸው እንጂ» ያሉት የደጃዝማች…

10 years ago