(ኤቢሳ ከጨፌ ዶንሳ) ዓለምን ከመለወጣችን በፊት የአስተሳሰባችንን መንገድ መለወጥ ይገባናል ይላል ሩሴል ብራንድ፡፡ እስራኤላውያን ደግሞ አስደናቂውን የኢኮኖሚ ሽግግር ለማስገኘት ካስቻሉን…
(ኮ/ል አስጨናቂ ገ/ፃድቅ) (የዚህን ፅሁፍ የመጀመሪያ ክፍል ለማንበብ በዚህ ሊንክ እና ሁለተኛ ክፍል ለማንበብ በዚህ ሊንክ ማግኘት ይችላሉ) Highlights *…
የኦሮሚያ ፕሬዚዳንት አቶ ለማ መገርሳ ከባለሀብቶች ጋራ በኦሮሞ ባህል ማዕከል ያደረጉት ውይይት (ሚያዝያ 12፣ 2009 ዓ.ም.) - "...80፤ 60፤ 100…
(ኮ/ል አስጨናቂ ገ/ፃድቅ) ይህ ጽሁፍ የኤርትራን የእብሪት ወረራ ለመመከት በቆራጥነት ሲፋለሙ ለወደቁ የጀግናዉ መከላከያ ሰራዊታችን አባላትና በሻእቢያ የግፍ ጭፍጨፋ ሰለባ…
(ኤቢሳ ከጨፌ ዶንሳ) ሀገራችን ባላት ልዩና ህብረ ብሔራዊ አፈጣጠር ዓለምን ያስደመመ የመቻቻልና የአብሮነት ብህል ባዳበሩ ህዝቦች ተሞልታለች፡፡ በደስታቸው ቀን ብቻ…
(ይታገሱ ዘዉዱ) ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም የዓለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር ጄኔራል ሆነው በመመረጣቸው ደስ በሎኛል፡፡ ለምን ቢባል የአገሬ ሰዉ ናቸዉ…………. ኢትዮጲያዊ ………
(ኤቢሳ ከጨፌ ዶንሳ) ጭር ሲል አይወድም፡፡ የሚተነኳኮል ካገኘማ በምን እድሉ፡፡ አስኪቀዋወጡ ያራግበዋል፡፡ ምድርና ሰማዩ ሲደበላለቅ ብቻ ዳር ቆሞ ይስቃል፤ አሊያም…
(ኤቢሳ ከጨፌ ዶንሳ) ውሃ ሽቅብ አይፈስም ነው ተረቱ፡፡ ሀቅ ነው ውሃ ሽቅብ አይፈስም፡፡ ታዲያ ተፈጥሮ ብትዛባና ቢገደድ አይደለም ሽቅብ መፍሰስ…