Articles

የአገራዊ ደኅንነትና የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ጉዳይ (ጻድቃን ገ/ትንሳኤ)

(ፃድቃን ገ/ትንሳኤ - ሌተናል ጄኔራል) መግቢያ የኢትዮጵያ መንግሥት እስካሁን ድረስ በኤርትራ ላይ ሲከተለው የነበረውን ፖሊሲ እንደሚለውጥ አሳውቋል፡፡ እስካሁን ድረስ የነበረው…

7 years ago

አመራሮች ሆይ በልብም በግብርም አንድ ሁኑልን

(ኤቢሳ ከጨፌ ዶንሳ) በዚህ መድረክ አንዳንድ ትችቶችን ማቅረብ ከጀመርኩ ውዬ አደርኩ፡፡ ተነካን ብለው ከሚያነካኩ ሰውሮ ውሎ ያሳድርህ በሉኝ እንጂ እኔማ…

7 years ago

የኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት 6 | ቀጣዩ የመንግስት አቋምና ዉጤታማነቱ የማያስተማምነው የዲተረንስ ፖሊሲያችን

(ኮ/ል አስጨናቂ ገ/ፃድቅ) (የዚህን ፅሁፍ የቀደሙ ክፍሎቸ ለማንበብ በዚህ ሊንክ የኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት በኮ/ል አስጨናቂ ገ/ፃድቅ ማግኘት ይችላሉ) Highlights * መንግስት በቅርቡ…

7 years ago

ግንቦት ሰባት – የነአምን ዘለቀና ኢሳያስ አፈወርቂ ስውር ሴራ ሰለባ

(አለባቸው ተሰማ) እኔ በኢትዮጵያ አንድነት ሀይሎች ስር ሆኜ ኢህአዴግን ከስሩ ለመመንገል ወስኜ መታገል ከጀመርኩ ቀላል የማይባሉ ጊዜያት አሳልፍያለሁ። በከፍተኛ ወኔ’ና…

7 years ago

ካፒታሊዝምን ጨርሰን ሳንገነባ ካፒታሊስቱ በዛ

(ይደነቅ ስሙ) ይህን አባባል በአንድ አጋጣሚ ከኔ በተሻለ እርከን የሚገኙና የማከብራቸው ሰው ሲናገሩት ውስጤን ቢኮረኩረው ርእስ አደረግሁት፡፡ ከዚህ አባባል ውጪ…

7 years ago

የኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት 5 | በኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት የኢፌዲሪ አየር ኃይል ተሳትፎ ዙሪያ አጭር ዳሰሳ

(ኮ/ል አስጨናቂ ገ/ፃድቅ) (የዚህን ፅሁፍ የመጀመሪያ ክፍል ለማንበብ በዚህ ሊንክ፣ ሁለተኛ ክፍል ለማንበብ በዚህ ሊንክ፣ ሦስተኛ ክፍል ለማንበብ በዚህ ሊንክ እና አራተኛ…

7 years ago

ከተስፋዉ በተቃራኒ ሰኬት እየናፈቀዉ የቀጠለዉ የቤቶች ግንባታ ፕሮግራም

(ኖህ ሙሴ) ባሳለፍናቸዉ አስራ ሁለት ዓመታት ስለኮንዶሚንየም ግንባታ ፕሮግራም ብዙ ከመባሉ የተነሳ ቃሉ ከህፃን እሰከ አዋቂዉ ከምሁሩ እሰከልተማረዉ ድረስ ከንግግሩ…

7 years ago

ቸል የተባለው የሰማዕታት ቀን

በትግራይ ክልል በየአመቱ ሰኔ 15 ቀን ሰማዕታት የሚዘከሩበት/የሚከበረበት እለት ነው። ስለ ሰማዕታት ስናስብ በ17ቱ የትጥቅ ትግል ዓመታት የፋሽሽቱ የደርግን ስርአት…

7 years ago

የርዕዮተ ዐለም መፋለስ እና የምደባ ችግር በኢህአዴግ

(ሀብቶም ገብረእግዚያብሄር) ኢህአዴግ እንደ ድርጅት መጠንከር እንዳለበት የፀና እምነቴ ነው፡፡ ይህንንም በሀሳብ ብቻ ሳይሆን አነሰም በዛ የበኩሌን አስተዋፅኦ በማድረግ መገለፅ…

7 years ago

የኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት 4 | በጦርነቱ አጀማመር አጨራረስና ዉጤቱ ዙሪያ ያሉ የተለያዩ አመለካከቶችና የሃሳብ ሙግቶች

(ኮ/ል አስጨናቂ ገ/ፃድቅ) (የዚህን ፅሁፍ የመጀመሪያ ክፍል ለማንበብ በዚህ ሊንክ፡ ሁለተኛ ክፍል ለማንበብ በዚህ ሊንክ እና ሦስተኛ ክፍል ለማንበብ በዚህ ሊንክማግኘት…

7 years ago