Articles

ኃይሌ ገ/ስላሴ እና ዴሞክራሲ

ሺህ አለቃ ሃይሌ ገብረስላሴ በቢቢሲ ሬድዮ “News Hour” ፕሮግራም ላይ “As an African citizen, democracy is a luxury…” በሚል የሰጠው…

8 years ago

ሕገ-መንግስታዊ ፅንፈኝነት በኢትዮጲያ

"The Constitution is right, You are fired, or jailed, or exiled, or dead!" - Constitutional Fanaticism የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…

8 years ago

የኢቢሲን የ50 አመታት ታሪክ ዘካሪ ዘገባዎችን እንደታዘብኳቸው

የትናንቱ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን የዛሬው ኢቢሲ እነሆ 50 አመት ሞላው፡፡ ይህ አንድ ለእናቱ የሆነ የቴሌቪዥን ጣቢያ ባለፉት 50 አመታት ያለፈባቸውን ውጣ…

8 years ago

ኢህአዴግ – “ይሉሽን በሰማሽ፣ ገበያ ባልወጣሽ”

ልክ ከሥራ እንደገባሁ የፌስቡክ ገፄን ስከፍት አንድ ርዕሰ ዜና አነበብኩ፡፡ በጣም ደክሞኝ ስለነበር ዝርዝሩን ለማንበብ አቅሙ አልነበረኝም፡፡ ታዲያ እንደተለመደው 'በኋላ…

8 years ago

ድርቁ በደረቁ ሲቆጠር 10.2ሚ ድህነት፣ 2.5ሚ ድንቁርና፣ 0.7ሚ በሽተኛ ይሆናል!

በኢትዮጲያ የ"Save The Children" ዳይሬክተር ጆን ግራሃም (John Graham) በሀገራችን የተከሰተውን ድርቅ አስመልክቶ ለተባበሩት መንግስታት እና ለአለም-አቀፉ ማህብረሰብ ያቀረቡትን ጥሪ…

8 years ago

ሰማያዊ ፓርቲ:- ነፃነት የማያውቅ አመራር ነፃ መሪዎችን ሲያባርር!

የአዲስ አድማስ ጋዜጣ ጥር 06/2008  ዓ.ም ባወጣው ዘገባ መሰረት "ሰማያዊ ፓርቲ አራት የምክር ቤት አባላቱን አባረረ" የሚለው ዜና በጣም አስገርሞኛል፡፡ የፓሪቲው…

8 years ago

ልዩነት እና ተመሣሣይነት| ፍቅር ጥናት ምርምር በአስተርጓሚ

ባለፈው ክፍል "ባርነትን ሳያውቁ ነፃነትን የሚናፍቁ ህዝቦች" በሚል ርዕስ ባቀረብኩት ፅሁፍ አብዛኞቹ የአፍሪካ ሀገራት አስተሳሰብ ባርነት (Conceptual Colonization) ስር እንዳሉ…

8 years ago

ጃዋርና የብሔር ግጭት ኢንጂነሪንግ

በአለም ላይ (በተለይም በአፍሪካ) የሚከሰቱ ግጭቶችን እንደ ወቅታዊ ክስተት በዜና ከመከታተል ባለፈ ጠለቅ ያለ የታሪክ ጥናት ያከሄደ ሰው አንድ ተመሳሳይ…

8 years ago

የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን ማቋረጥ ስህተትን እንደ መሳሳት ነው

ከሁለት ሳምንት በፊት "ማስተር ፕላን፦ የችግሩ መነሻ እና መድረሻ" በሚል ርዕስ አንድ ፅሁፍ አቅርቤ ነበር፡፡ የፅሁፉ ዋና መልዕክት ጠቅለል ተደርጎ…

8 years ago

አርሶ-አደርን ከመሬቱ ከማስነሳት ይልቅ ማጠጋጋት

ቀጥሎ የማነሳው ጉዳይ ከመሰረተ-ልማት ግንባታ ጋር በተያያዘ፣ በተለይ ከመሬት ይዞታቸው ለሚፈናቀሉ አርሶ-አደሮች የሚሰጠው የካሳ ክፍያ እና የመልሶ ማቋቋም መርሃ-ግብርን በተመለከተ…

8 years ago