Articles

በቀውሱ የህዳሴን መንገድ ይቀይሱ – ለጠ.ሚ ኃ/ማሪያም

አሁን ሀገራችን ያለችበት ሁኔታን በግልፅ የተረዳ፥ የሚረዳ፥ የሚያስረዳ ማን ነው? እስኪ ትክክለኛ መረጃ ያለው፦ ሚዲያ፣ መንግስት ወይስ ህዝብ ነው? ሚዲያ…

8 years ago

ኢሕአዴጎችና ጽንፈኞች – ባሉበት የቆሙና ባለፈው የቆዘሙ

በሁሉም የሳይንስ ዘርፎች፤ “Nothing is static” ወይም “Change is constant” የሚል ተፈጥሯዊ ህግ አለ። በዚህ ተፈጥሯዊ ሕግ መሰረት፤ የማይቀየር፥ የማይለወጥ…

8 years ago

ያልተጋበዙት ምሁራን ጥያቄዎች

ክቡር ጠ/ሚ ኃይለማሪያም ደሳለኝ በብሄራዊ መግባባት ዙሪያ ከምሁራን ጋር ባደረጉት ውይይት የተነሱት ጥያቄዎችና የጠ/ሚ ምላሽ አሰጣጥ ከወትሮው ትንሽ ለየት ያለ…

8 years ago

የኦሮሚያ ተቃውሞና ትምህርት፡ “መስከረም 3 እንገናኝ!”

የ17 ዓመት ገደማ ወጣት ነው። በወሊሶ ከተማ የገረሱ-ዱኪ የመሰናዶ ት/ት ቤት የ11ኛ ክፍል ተማሪ ሲሆን ትክክለኛ ስሙን አላውቅም። ስም መያዝ…

8 years ago

ጦርነት የአቅም ማነስ ምልክት ነው

የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ ተወልደ ሙልጌታ፣ የካቲት 18/2008 ዓ.ም በሰጡት መግለጫ "የኢትዮጲያ መንግስት በታገቱት 80 ኢትዮጲያዊያን ምክንያት በኤርትራ…

8 years ago

ልማትና ዴሞክራሲ፡ የመለስ ዜናዊ ፍልስፍና – ክፍል 3

በ ባለፈው ክፍል ሀገራችን ኢትዮጲያ አሁን ካለችበት ዝቅተኛ የእድገት ደረጃ ለመውጣት የምታደርገው ጥረት በዋናነት በማህበራዊ ልማት ላይ የተመሰረተ እንደሆነ አይተናል፡፡ ለዚህም…

8 years ago

ልማትና ዴሞክራሲ፡ የመለስ ዜናዊ ፍልስፍና – ክፍል 2

በባለፈው ክፍል ለመግለፅ እንደሞከርኩት፣ ለልማትና እድገት ምቹ የሆኑ ማህበራዊ እሴቶች፣ ልማዶች እና ደንቦች ለአንድ ሀገር ብልፅግናና እድገት ወሳኝ የሆኑ ማህበራዊ…

8 years ago

ልማትና ዴሞክራሲ፡ የመለስ ዜናዊ ፍልስፍና- ክፍል-1

አትሌት ኃይሌ ገ/ስላሴ “ዴሞክራሲ ቅንጦት ነው” በማለት ለቢቢሲ ሬድዮ በሰጠው አስተያየት ዙሪያ ሁለት ተከታታይ ፅሁፎችን፤ በመጀመሪያ ኃይሌ አስተያየቱን በሰጠበት አግባብ…

8 years ago

ኢቢሲ ልዩነትን ማዜም የለበትም

(አንተነህ አብርሃም) የኢቢሲ 50ኛ ዓመት በዓል ሲከበር ከነበሩት ዝግጅቶች በአንዱ ብቻ ተካፋይ ነበርኩ፡፡ ይሄውም የፓናል ውይይት ነበር፡፡ በፓናል ውይይቱ ሁለት…

8 years ago

ባርነት ልማድ በሆነበት ዴሞክራሲ ቅንጦት ይሆናል!

ሺህ አለቃ ሃይሌ ገ/ስላሴ "As an African citizen democracy is a luxury" በሚል ለቢቢሲ ሬድዮ ጋዜጠኛ የሰጠው አስተያየት በማህበራዊ ድረገፆች…

8 years ago