ሐምሌ 29/1999 ምሽት 1፡30 ከኢትዮጵያ ወደ አሜሪካ የተጓዘችው ሉሲ ዛሬ ሚያዝያ 23/2005 ከረፋዱ 4፡20 ላይ አዲስ አበባ ገብታለች፡፡ ሉሲ ቦሌ…
* በ2007 ዓ.ም የትልልቅ መስኖ ሽፋን ወደ683ሺ340 ሄክታር ለማድረስ ግብ ተጥሏል። * እስከአሁን በተከናወኑ ሥራዎች 220ሺ ሄክታር ለማልማት የሚያስችል አቅም ተፈጥሯል።…
በባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አስተባባሪነት የተዘጋጀው የቋንቋ ፖሊሲ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት ሊቀርብ ነው። ረቂቅ ፖሊሲው ላለፉት ሁለት ዓመታት ሀገራዊ አስተባባሪ ኮሚቴ…
ከኢትዮጵያ አጠቃላይ የሰብል ምርት ውስጥ ከ 30 እስከ 35 በመቶ የሚሆነው የሚመረተው በአማራ ክልል ነው ። በ2003 /2004 የምርት ዘመን…
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ትራፊክ ጽ/ቤት ከሁለት ዓመት በፊት የወጣውንና እስካሁን ያልተተገበረውን የፌደራል የመንገድ ትራንስፖርት ትራፊክ መቆጣጠሪያ ደንብ አሽከርካሪዎች ላይ…
በመላ አገሪቱ በአሁኑ ወቅት ከመቼውም ጊዜ በላይ የነዳጅ ፍለጋ በተጠናከረ ሁኔታ እየተካሄደ መሆኑን የማዕድን ሚኒስትሯ አስታወቁ፡፡ በደቡብ ኦሞ ዞን እየተካሄደ…
ጠንካራና ትልቅ ተቃዋሚ እየተባለ የሚሞካሳሸው ‹አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ› ታችኛው መዋቅሩ ‹የለም› ሊባል በሚችል ደረጃ እንደሚገኝ አንድ ከፍተኛ አመራር ጠቆሙ፡፡…
(ሰለሞን በቀለ) ላለፉት 40 ዓመታት አብረው ቆይተዋል፡፡ ከሰኔ 1964 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ እንደ ወንድምም፣ እንደ ስራ ባልደረባም፣ እንደ…
(ስመኝ ግዛው) «ሁሌም ስለመለስ ሳስብ የተለየ ነገር መስሎ የሚሰማኝ ተማሪነቱ ነው» የሚሉት ከነባር ታጋዮች አንዱ የሆኑትና በኋላም ከአቶ መለስ ዜናዊ…
ለአንድ ወር ያህል በተካሄደው የምረጡኝ የመገናኛ ብዙኃን ቅስቀሳ ፣ ገዥው ፓርቲ ኢህአዴግ ፣ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎችና አጋር ድርጅቶች በተመደበላቸው የአየር…