Daniel Berhane

ኢህአዴግ የአፍሪካ ፖለቲካ ፓርቲዎች ካውንስል ም/ሊቀመንበር ሆኖ ተመረጠ

በሱዳን ኮንግረስ ፓርቲ አስተባባሪነት በካርቱም ሱዳን ከሚያዝያ 19-20 ቀን 2ዐዐ5 ዓ.ም በተካሄደው የአፍሪካ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምስረታ ጉባኤ ላይ በኢህአዴግ ፅ/ቤት…

13 years ago

ለ40 በ60 እና መሰል የጋራ ቤቶች ፈላጊዎች የምዝገባ እና የቁጠባ መስፈርት

የአዲስ አበባ የኮንስትራክሽንና ቤቶች ልማት ቢሮ የቤቶች አስተዳደር ኤጀንሲ የ 40 በ 60 ፣ የ 10 በ90 እና 20 በ80…

13 years ago

ከሚ/ር መላኩ ፈንታ ጋር የታሠሩት 13 ተጠርጣሪዎች ዝርዝር

የፌዴራሉ የስነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ መላኩ ፋንታ እንዲሁም ምክትላቸው አቶ ገብረዋህድ ወልደጊዮርጊስን…

13 years ago

ሚኒስተር መላኩ ፈንታ በሙስና ተጠርጥረው ታሠሩ [የመግለጫው ሙሉ ቃል]

ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ መንግስት የፌዴራል የስነ ምግባር ጸረ ሙስና ኮሚሽን የተሰጠ የዜና መግለጫ በዛሬው እለት የፌዴራል የስነ ምግባር ጸረ ሙስና…

13 years ago

ሙስናን በስልክ ለመጠቆም የሚያስችልና ከለላን የሚያመቻች ቻርተር ረቂቅ ቀረበ

ኅብረተሰቡ የሙሰና ወንጀሎች ሲፈፀሙ ሲያይ ወይም ሲጠረጥር በፍጥነት የሚያጋልጥበት የዜጎች ረቂቅ ቻርተር መዘጋጀቱን የፌዴራል የሥነምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽኑ በረቂቅ…

13 years ago

ሕጋዊ እርምጃ ይወሰድ! የዋና ኦዲተር ሪፖርት ይደመጥ! [አዲስ ዘመን]

(አዲስ ዘመን) የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የኢፌዴሪ ምክር ቤት ያፀደቀውን በጀት፣ የፋይናንስ አስተዳደር ሕግ እንዲሁም ደንብና መመሪያ በሚፈቅደው መሠረት በትክክል ሥራ…

13 years ago

ሳይንቲስቶች ወደ አገሯ የተመለሰችውን ሉሲ እውነተኝነት አረጋገጡ

ከ5 አመታት ቆይታ ወደ አገሯ ሚያዝያ 23/2005 ዓ/ም የተመለሰችው ሉሲ እውነተኛዋ መሆኗን የዘርፉ ሳይንቲስቶች አረጋገጡ ፡፡ ሉሲ /ድንቅነሽ/ ላለፉት 5…

13 years ago

ልማታዊ መንግስት ፓርቲዎችን አዳክሞ “ተወዳዳሪ ጠፋ” ማለት ልማዱ ነው

(ሙሼ ሰሙ - የኢዴፓ ፕሬዚደንት) “ምርጫዎች ቀን ቆጥረው ይመጣሉ፤ ውጤቱን እንዲለውጡ ግን አንፈልግም” ሶሻሊስቶች ለህዝብ ጥቅም በሚል ሰበብ በሥልጣን ላይ…

13 years ago

በባቡር ግንባታ የተነሳ የአቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ወደ ብሄራዊ ሙዚየም ተዛወረ

በአዲስ አበባ የቀላል ባቡር ግንባታ የተነሳ የአቡነ ጴጥሮስ ሀውልት በግዜያዊነት ወደሚቆይበት ብሄራዊ ሙዚየም ዛሬ ሚያዚያ 25/2005 ተዛውሯል፡፡ ሃዉልቱ በነበረበት ቦታ…

13 years ago

የብሪታኒያ ፖለቲከኞች የተገኙበት የመለስ ዜናዊ መታሰቢያ ተካሄደ

ታላቁ መሪ መለስ ዜናዊ ባለፉት 20 ዓመታት ለኢትዮጵያ ብሎም ለአፍሪካ ህዳሴ ለነበራቸው የላቀ አስተዋጽኦ ዕውቅና ለመስጠት የብሪታኒያ ከፍተኛ ሚኒስትሮችና ፖለቲከኞች፣…

13 years ago