Photo - Oromo protests, Shewa zone
መንግስት የአስቸኳይ ግዜ አዋጁን ከማራዘም ሌላ አማራጭ የለውም

የኢህአዳግ መንግስት በየመድረኩ የሚናገረውን ሁሉ አምነው የሚቀበሉ፣ ችግሮቹን “በጥልቅ ተሃድሶ” ይፈታል የሚሉ አባላትና ደጋፊዎች አሉት።.