ኢህአዴግ አሸነፈም ተሸነፈም ለውጥ አይመጣም

ሀገራችን ኢትዮጲያ ወደፊት ወይም ወደኋላ በሚወስድ መስቀለኛ መንገድ ላይ ነች። የሀገሪቱ ኢኮኖሚ በኪራይ ሰብሳቢዎች ታግቷል፣.