ባለፈው ሳምንት ሌ/ጄ ፃድቃን ገ/ትንሳኤ ባወጡት ረጅም ፅሁፍ ስለሀገሪቱ ወቅታዊ ችግሮች መንስዔና መፍትሄ ስፊ ትንታኔ ሰጥተዋል። ፅሁፉ ለወቅታዊ ችግሮች መፍትሄውና…
ትላንት አንድ ጓደኛዬ ከአዲስ አበባ ደውሎ “ከንቲባ ድሪባ ኩማ የተናገሩትን ሰማኽ?” አለኝ። ከአነጋገሩ በጣም እንደተገረመ ያስታውቃል። ቀጠለና በአዲስ አበባ የከተማ…
ወዳጄ አርዓያ ጌታቸው "የሁከቱ መንስዔ..." በሚል የፃፈውን አነበብኩት፡፡ የችግሩን መንስኤ እና መፍትሄ ለማሳየት ያደረገውን ሙከራ አደንቃለሁ፡፡ ነገር ግን፣ "የወፍ በረር"…
ሰሞኑን በኦሮሚያ ከተሞች የተካሔዱ ተቃውሞዎች ብዙ ነገሮችን እንድናስብ ያደረጉ ነበሩ፡፡ እንቅስቃሴው የብዙ እናቶችን ቅስም የሰበረ እና እንባ ያራጨ፣ ከምርጫ 97…
(እፀገነት አክሊሉ) «ተማሪዎቻችን በኬሚስትሪ ቤተ ሙከራ የተለያዩ ኬሚካሎችን ቀምመውና አዋህደው የሚያገኙትን እውቀት ማጣታቸው አይደለም እያሳሰበን ያለው ህይወታቸው እንጂ» ያሉት የደጃዝማች…
መጅሊሱ በአዲስ መልክ ከተመረጠ ጥቂት ወራትን አስቆጥሯል፡፡ መጅሊሱ ሕዝበ ሙስሊሙን እንዲያገለግል፣ እንዲያረጋጋ፣ ወደተሻለ አቅጣጫም እንዲመራ፣ በመካከሉ ያሉ አለመግባባቶችን ለመቀነስ ብሎም…
የመንገድ ትራፊክ አደጋዎችን ለመከላከል የምሽት ጉዞዎችን እንደሚከለክል የትራንስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የትራንስፖርት ሚኒስቴር የመንገድ ትራፊክ ደህንነት ላይ የሚፈጠሩ አደጋዎችን ለመከላከል የአጭር…
(በዘሪሁን ሙሉጌታ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ በ2005 በመላ አገሪቱ የአካባቢና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ም/ቤቶች አባላት ምርጫ ለማካሄድ ያወጣው የጊዜ…
- በአዲስ አበባ 62 በመቶ ታራሚዎች በአዕምሮ ጭንቀት እየተሰቃዩ ነው - በየዓመቱ ስምንት በመቶ ሕዝብ ራሱን ያጠፋል (በፀጋው መላኩ) ሰሞኑን…
ቴዲ ኣፍሮ ታላቅ ጥበበኛ ነው፡፡ ሙዚቃዎቹ በሃሳብ ብስለትም በዜማ ጥኡምነትም ሁሌም ቢሆን ተደምጠው የማይሰለቹ ምርጦች ናቸው፡፡ በዚህም ምክንያት ኣርቲስቱ በርካታ…