Tigray

መ/ር ገብረኪዳን ደስታ፡- መቐለ ወደ መቀሌ ተቀይሮ የሚጻፍበት አግባብ የለም

(ዳንኤል ብርሃነ) እውቁ ደራሲና የታሪክ ተመራማሪ መምህር ገብረኪዳን ደስታ የኢትዮጲያ መርከብ ድርጅት አዲስ በተረከበው መርከብ ላይ ‹‹መቀሌ›› ብሎ መፃፉ ስህተት…

10 years ago

አጭር ቃለ-ምልልስ ከ“ኢፈርት” ኩባንያ የቀድሞ ባለሙያ ጋር

ባለፉት በርካታ ሳምንታት  “ትዕምት” ወይም “ኢፈርት” በሚል የምህፃረ-ቃል መጠሪያዎቹ የሚታወቀው “ትካል ዕግሪ ምትካል ትግራይ(ትዕምት)” ኩባንያ በሹም ሽር እንደተጠመደ ይወራል:: ሂደቱ ስላልተጠናቀቀ እና/ወይም በተዛማጅ…

10 years ago

በትግራይ የጥቁር ሰው ምስል ያለበት የ6ኛ ዘመን ቅርስ ተገኘ

በትግራይ ክልል ሃውዜን አካባቢ በ6ኛው ወይም በ7ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ለነገስታቶች ከአውሮፓ በስጦታነት የመጣ ሳይሆን እንደማይቀር የተገመተ የጥቁር ሰው ምስል…

11 years ago

ኢትዮጵያዊነትና የኢህኣዴግ የብሄር ፖለቲካ

(ጆሲ ሮማናት) ኢህኣዴግ ስልጣን በያዘበት ሰኣት ኢትዮጵያ ውስጥ ብሄርን መሰረት ያደረገ ፖለቲካዊ መፍትሄ መስጠቱ ትክክል ነው ብቻ ሳይሆን ሌላ ኣማራጭ…

11 years ago

የዲያስፖራ “ኣርበኞች” [Amharic]

ብዙ ጊዜና ገንዘብ ኣውጥቼ ሰራሁት ያለውንና “ፌዝ-ራሊዝም” ብሎ የሰየመውን ፊልም በኢሳት ቴሌቪዥን ጋብዞን ነበር፡፡ የትግራይ ተወላጆች የሆኑና በተለያዩ የፌዴራል መንግስትና…

11 years ago

Sendek | አረና፣ ሕወሓት በትግራይ የመንግስት ሰራተኞች ላይ የፖለቲካ ሙስና እየፈፀመ ነው አለ

(በዘሪሁን ሙሉጌታ) የትግራይ ክልል ገዢ ፓርቲ ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) በትግራይ በሚገኙ የመንግስት ሰራተኞች ላይ የፖለቲካ ሙስና እየፈፀመ ነው…

12 years ago

On PM Meles Zenawi death: ከሚኒስትሮች ም/ቤት የተሰጠ መግለጫ [Official statement]

ከኢፌዴሪ መንግሥት የሚኒስትሮች ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ የተከበራችሁ የአገራችን ህዝቦች የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ወዳጆች የኢፌዴሪ መንግሥት የሚኒስትሮች ምክር ቤት አገራችንን ላለፉት…

12 years ago

የማኅበረ-ቅዱሳን ሪፖርት| የዋልድባ ገዳምና የወልቃይት ስኳር ልማት ጉዳይ [Amharic]

መንግስት በትግራይ ክልል ወልቃይት ወረዳ የጀመረው የስኳር ልማት ፕሮጀክት በአካባቢው የሚገኘውን ጥንታዊው ዋልድባ ገዳም ላይ ጉዳት ያደርሳል በሚል ሲያወዛግብ መቆየቱ…

12 years ago

Tigray| ምላሽ ለፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም – በፕ/ር ገብሩ ታረቀና በአማኑኤል መሓሪ

ስለትግራይ ሕዝብ ጆሮ የሚጠልዙ ንግግሮችን በማሰማት የሚታወቁት መስፍን ወ/ማርያም(የቀድሞ የአ.አ.ዩ. ፕሮፌሰር)፤ ባለፈው ነሐሴ በፍትህ ጋዜጣ ላይ ባቀረቡት ጽሁፍ የራሳቸውን ክብረ-ወሰን…

13 years ago