ባለፈው ወር - የካቲት 11/2006 - በመቐለ በተከበረው የህወሓት 39ኛው የምስረታ በዓል ላይ የተገኙት የሱዳኑ ፕሬዝዳንት ኡመር ሃሰን አልበሽር በዓሉን…
የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ቀደም ሲል ያጋጠመው ውዝግብ በድጋሚ አገረሸ። የፓርቲው ዋና ፀሐፊ ሆነው ተመርጠው የነበሩት አቶ ተስፋዬ ታሪኩ…
የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ፕሮጀክት ግንባታ 56 በመቶ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን አስታወቀ። የ7ኛው አገር አቀፍ የከተማ ልማት፣ ቤቶችና…
(ዘላለም ግዛው) በድሬዳዋ ከተማ የሚገኘውንና በሀገሪቱ ታሪክ የመጀመሪያ የሆነውን የጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ ሰሞኑን ጎብኝቼአለው፡፡ ይህ ፋብሪካ እ.ኤ.እ በ1939 በኢጣሊያኖች ነው…
ውሃው የሚተኛበትን ሥፍራ የማዘጋጀቱ ሂደት ከአጠቃላይ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ መርሃግብር ውስጥ ወሳኝ ምዕራፍ ተደርጐ የሚቆጠር ነው፤ ታላቁ የኢትዮጵያ…
(በሙሉነህ ቶለሳ) የግብጽ የአሌክሳንደሪያ ዩኒቨርሲቲ የሲቪል ኢንጂነሪንግ ፕሮፌሰር ሃይሰም ማሃዎዲ እና የግብፅ የቀድሞ ውሃ ሀብት ሚኒስትር ዶክተር ናስር ኣላም ከናይል ቲቪ…
(የማነ ገብረስላሴ) የኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶች ግንባታ በፍጥነት እየተከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል አስታወቀ ። የኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ሃይል የውጭ…
‹መድረክ› በሚል አጭር ስያሜው የሚታወቀው የተቃዋሚ ፓርቲዎች ግንባር፤ ‹አንድነት ለፍትህ እና ዲሞክራሲ ፓርቲ›ን በዚህ ሳምንት ከአባልነት ማገዱን አስመልክቶ የኢቴቪን እና…
የኦሮሞ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ድርጅት(ኦህዴድ) ማዕከላዊ ኮሚቴ ድርጅቱን የሚመሩትን መሪዎች መረጠ። በምርጫውም አቶ ሙክታር ከድር የድርጅቱ ሊቀመንበር፣ወይዘሮ አስቴር ማሞ ምክትል ሊቀመንበር…