identity politics

የመገንጠል ፖለቲካ፤ የንጉሱ መውደቅና የሀገሪቱ የኋሊዮሽ ጉዞ

(ነፃነት አካሉ) ስለ መንግስት ወይም ዲሞክራሲያዊነት ስናነሳ የሰዎች መብት መነሻችንና መድረሻ ካልሆነ ከንቱ ነው፡፡ የሰው ልጅ መብቶቹ ላይ በተፈጥሮም ሆነ…

7 years ago

አፋን ኦሮሞ ሁለተኛው የፌዴራል የሥራ ቋንቋ እንዳይሆን ምን ያግደዋል?

(ቶለዋቅ ዋሪ) ከ25 ዓመታት በላይ እንደ ፈንጂ ሲፈራ የነበረው የኦሮሚያ ክልል ከፊንፊኔ ማግኘት ያለበት ህገ መንግስታዊ የልዩ ጥቅም ጉዳይ ከቅርብ…

7 years ago

የማንነት ተቋማትን በማፍረስ የሚገነባ ሀገራዊ አንድነት አይኖርም

(ኤቢሳ ከጨፌ ዶንሳ) ሀገራችን ባላት ልዩና ህብረ ብሔራዊ አፈጣጠር ዓለምን ያስደመመ የመቻቻልና የአብሮነት ብህል ባዳበሩ ህዝቦች ተሞልታለች፡፡ በደስታቸው ቀን ብቻ…

7 years ago

የኢህአዴግ አመራር “የበላይነት” የሚባል የለም ብሎ ደምድሟል – ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል [+Video]

ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል የትግራይ የበላይነት የሚባለው ስሞታ <<ምክንያቱ ፖለቲካዊ [ስለሆነ] ምላሹም ፖለቲካዊ ነው፡፡ ላልገባው በማብራራት፣ ሆን ብሎ የሚለውን ደግሞ በመግጠም…

7 years ago

የዘዉጌ ዋልተኝነት (Ethnic Polarization) እና የኢትዮጵያ አደገኛ ሁኔታ

(ይታገሱ ዘዉዱ) ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም የዓለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር ጄኔራል ሆነው በመመረጣቸው ደስ በሎኛል፡፡ ለምን ቢባል የአገሬ ሰዉ ናቸዉ…………. ኢትዮጲያዊ ………

7 years ago

የእብድ ገላጋይ ድንጋይ ያቀብላል

(ኤቢሳ ከጨፌ ዶንሳ) ጭር ሲል አይወድም፡፡ የሚተነኳኮል ካገኘማ በምን እድሉ፡፡ አስኪቀዋወጡ ያራግበዋል፡፡ ምድርና ሰማዩ ሲደበላለቅ ብቻ ዳር ቆሞ ይስቃል፤ አሊያም…

7 years ago

ውሃ ሲገደው ሽቅብም ይፈሳል

(ኤቢሳ ከጨፌ ዶንሳ) ውሃ ሽቅብ አይፈስም ነው ተረቱ፡፡ ሀቅ ነው ውሃ ሽቅብ አይፈስም፡፡ ታዲያ ተፈጥሮ ብትዛባና ቢገደድ አይደለም ሽቅብ መፍሰስ…

7 years ago

የኦሮሚያ ክልል በፊንፊኔ/አዲስ አበባ ላይ ያለውን ሕገ-መንግስታዊ ልዩ ጥቅምን አስመልክቶ የተዘጋጀ የጥናት ሰነድ

[የፌዴራልና የኦሮሚያ መንግስት ቃልአቀባዮች ይህንን ሰነድ በድፍኑ አናውቀውም በማለት ለማረጋገጥ ያልፈቀዱ ቢሆንም፤ በሰነዱ ላይ ካለው የአንባቢያን ፍላጎት አንጻር አትመነዋል።] መጋቢት…

7 years ago

ሕገ-መንግስቱን በሚጥስ አዋጅ የኦሮሚያን “ሕገ-መንግስታዊ ልዩ ጥቅም” ማስከበር አይቻልም

ካለፈው ዓመት ጀምሮ በአዲስ አበባ እና ኦሮሚያ ዙሪያ የተለያዩ ፅሁፎችን አውጥቼያለሁ። “ማስተር ፕላን፡ የችግሩ መነሻ እና መድረሻ” በሚለው ፅሁፍ የአዲስ…

7 years ago

የኦሮሚያ ክልል በፊንፊኔ/አዲስ አበባ ላይ ያለውን ሕገ-መንግስታዊ ልዩ ጥቅም ለመወሰን የወጣ አዋጅ ረቂቅ

(ረቂቅ) አዋጅ ቁጥር______ 2009 - የኦሮሚያ ክልል በፊንፊኔ/አዲስ አበባ ላይ ያለውን ሕገ-መንግስታዊ ልዩ ጥቅም ለመወሰን የወጣ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ…

7 years ago