Humanitarian

ጣታችን ወደ ራሳችን እንቀስር! – ደሀን እናቱም ኣትወደዉም

የኢኮኖሚ ችግር ሲፈጠር ስደተኛዉን ኢላማ ኣድርጎ ጥቃት መሰንዘር በደቡብ ኣፍሪካ ብቻ የታየ ችግር ኣይደለም። ግሪክ፣ ጀርመን፣ ጣልያን፣ ሩስያ እና በብዙ…

9 years ago

ለከተማ ድሆች የተዘጋጀው ‹‹የከተሞች ልማታዊ ሴፍቲኔት›› ፕሮግራም ይዘት

ለከተማ ድሆች ማሕበራዊ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚያስችል የተባለለት ፕሮግራም የከተማ ልማት ቤቶች እና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር እና የዘርፍ መሥሪያ ቤቶች በጋራ በመዘጋጀት…

9 years ago

የምግብ ዋስትና ፖለቲካ እና የኢትዮጵያ ሁኔታ

በብዙ ጉዳዮች የተቃዋሚው ጎራና የኢትዮጵያ ምሁራን ኋላ እንደሚቀሩ በግሌ ስገምት ነበር:: አንዱ ምክንያቴ የመንግስትና ህዝብ አስተዳደር ጉዳዮች በተለይም ህዝብ ከሚፈልጋቸው…

10 years ago

ከአንድ ሺህ ሦስት መቶ ላይ በላይ የሳዑዲ ተመላሾች በተለያየ ሙያ ተመረቁ

(በብርሃኑ ወልደሰማያት) የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚንስትሩ ከሳዑዲ ተመላሾችን በሃገራቸው ሰርተው ለመለወጥ የሚያደርጉትን ጥረት መንግስት መደገፉን አጠናክሮ ይቀጥላል አሉ። በአዲስ አበባ…

10 years ago

በሚ/ር ደኤታ ብርሃነ ገ/ክርስቶስ የሚመራ ልዑክ ሳዑዲ ዐረቢያ ገባ

የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም በሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሰራተኞች አያያዝን በተመለከተ ከአገሪቱ አቻቸው ልዑል ሳውድ አል ፋይሰል…

10 years ago

የቤንሻንጉል ተፈናቃዮች እንዲመለሱ ተወሰነ

(በዘሪሁን ሙሉጌታ) ባለፉት ሁለት ሳምንታት በሺህ የሚቆጠሩ የአማራ ክልል ተወላጆች ከቤንሻንጉል ክልል ተፈናቅለው በጎጃም ፍኖተሰላም አካባቢ እንዲሰፍሩ የተደረገው በስህተት መሆኑን የቤንሻንጉል…

11 years ago

የቤንሻንጉል ተፈናቃዮች ተመፅዋች ሆኑ

“ከእነ ቤተሠቤ እዚህ ለመድረስ ያየሁትን ፈተና ፈጣሪ ያውቀዋል፡፡ ቤተሰቤ ከቁጥር ሳይጐድል ለአገሬ መሬት በቅቻለሁና ከእንግዲህ የፈለገው ይሁን” አሉኝ፤ ከቤኒሻንጉል ክልል…

11 years ago

የቤንሻንጉል ፕ/ት: ተፈናቃዮቹ ኦሮሞዎችም ናቸው – አጣርተን እርምጃ እንወስዳለን

ባለፈው ሳምንት አዲስ አድማስ ጋዜጣ የዘገበውና (እዚህ ብሎግ ላይም የወጣ) ዜና፤ በበቤንሻንጉል ክልል የሰፈሩ ዜጐች “ሕገወጥ” ተብለው እንደተባረሩ መዘገቡ ይታወሳል፡፡ ዜናው እንዳለው…

11 years ago