(ዘላለም ግዛው) በድሬዳዋ ከተማ የሚገኘውንና በሀገሪቱ ታሪክ የመጀመሪያ የሆነውን የጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ ሰሞኑን ጎብኝቼአለው፡፡ ይህ ፋብሪካ እ.ኤ.እ በ1939 በኢጣሊያኖች ነው…
በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የፋይናንስና ኢኮኖሚ ክላስተር አስተባባሪ እና የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል ከአንድ ጎበዝ…
(ወንድወሰን ሽመልስ) «ውሃ አጥቶ መኖር ከባድ እንደሆነ እማኝ መፈለግ አይገባም» በማለት የውሃ ነገር በአዲስ አበባ አሳሳቢ እየሆነ መምጣቱን በከተማ አንዳንድ…
ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2018 ፤ 250 ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ሃይል ለታንዛንያ ለመሸጥ የሚያስችል ስምምነት ልትፈጽም ነው። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል የውጭ የህዝብ…
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የካቲት 14/2006 ባካሄደው ስብሰባ የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ያለፉትን ሦስት ዓመታት አፈጻጸም የመገምገም ሲሆን፤ በኢዜአ ዘገባ መሠረት ምክር ቤቱ፡-…
ባለፉት በርካታ ሳምንታት “ትዕምት” ወይም “ኢፈርት” በሚል የምህፃረ-ቃል መጠሪያዎቹ የሚታወቀው “ትካል ዕግሪ ምትካል ትግራይ(ትዕምት)” ኩባንያ በሹም ሽር እንደተጠመደ ይወራል:: ሂደቱ ስላልተጠናቀቀ እና/ወይም በተዛማጅ…
* የመተሃራ ስኳር ፋብሪካ ስራ የጀመረ ሲሆን፣ የተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ በ2006 አጋማሽ ምርት ይጀምራል፡፡ የማስፋፊያ ፕሮጀክት ስራው የተጠናቀቀው የፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከጥቅምት…
(ጌትነት ምህረቴ) ባቡር ከየብስ የትራንስፖርት በዋጋ ርካሽ እንደሆነ ይነገራል። ፍጥነቱም ከተሽከርካሪ ይበልጣል። በአንድ ጊዜ ብዙ ሰዎችን ሆነ ሸቀጦችን በመጫን የማጓጓዝ…
(አለማየሁ አንበሴ) የአዲስ አበባ የቤቶች ልማት የቁጠባ ፕሮግራም መንግስታዊ በሆነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብቻ እንዲከናወን መደረጉ በግል ባንኮች ላይ ከፍተኛ…
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ግንቦት 30/2005 ባካሄደው 49ኛው መደበኛ ስብሰባ የ2006 በጀት አመት የፌዴራል መንግስት ረቂቅ በጀት ላይ ተወያይቶ 154.9…