Ethiopia

የብሄረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) ማእከላዊ ኮሚቴ መግለጫ

የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በመላ አገራችንና በክልላችን የተከሰተውን ሁኔታና ድርጅታችን ኢህአዴግ ያካሄደውን ግምግማ መነሻ በማድረግ ሰፋ ያለ ግምገማ…

6 years ago

ዶ/ር አብይ አህመድ የኦህዴድ ሊቀመንበር ሆኑ

(OBN) የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ ዛሬ ባካሄደው ስብሰባው የክልሉን ህዝብ ተጠቃሚነት፣ ተሳትፎ ለማጠናከር እና በክልል እና ሀገር ደረጃ የተጀመሩ ማሻሻያዎችን የበለጠ…

6 years ago

የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ከ1500 በላይ እስረኞችን ለቀቀ

(አብዱረዛቅ ካፊ/ESMMA) የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል መንግስት ፕሬዝዳንት አብዲ መሀሙድ ኡመር ከ1500 በላይ ታራሚዎች በይቅርታ ለቋቸዋል። ታራሚዎቹ በፀረ-ሰላምና በሌሎች ወንጀሎችም የተፈረደባቸው…

6 years ago

‘ጄኔራል ብርሃኑ ቀጣዩ ኤታማጆር ሹም እንዲሆን ነው የምመርጠው’ – ጄኔራል ፃድቃን ገብረ ትንሳዔ

(ሪፖርተር ጋዜጣ) ኢሕአዴግ ሥልጣን ከተቆጣጠረ ጀምሮ በሽግግሩ ጊዜና ከሽግግሩ በኋላም በአጠቃላይ ለሰባት ዓመታት የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታ ማጆር ሹም የነበሩት…

6 years ago

ከዓረና ትግራይ ለዲሞክራሲና ለሉዓላዊነት ማእከላይ ኮሚቴ የተሰጠ ድርጅታዊ መግለጫ

ዓረና ትግራይ ለዲሞክራሲና ለሉዓላዊነት ከተመሰረተበት 2000 ዓ/ም ጀመሮ ፖለቲካዊ እርምጃዎችን ለማከናወን ህጋዊ እውቅና ያገኘ ፓርቲ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ድርጅታችን በትግራይ ህዝብ…

6 years ago

የዋሽንግተን ዲሲና አካባቢዋ ተጋሩ የአቋም መግለጫ (+ video)

በዋሽንግተን ዲሲ እና ኣካባቢዋ ተጋሩ የተካሄደ ህዝባዊ ስብሰባ ተከትሎ የተሰጠ የአቋም መግለጫ እኛ በዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢዋ የምንኖር ኢትዮጵያዊያን የትግራይ…

6 years ago

ግልጽ ደብዳቤ ለጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሳለኝ እና ለፕ/ት ገዱ አንዳርጋቸው

ይድረስ ለክቡር የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ እና ለተከበሩ የአማራ ብሄራዊ ክልል ፕሬዚደንት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በወልድያ እና በቆቦ…

6 years ago

የኢትዮ-ሶማሌ ቴሌቪዠን የአማርኛ ቋንቋ ስርጭት ጀመረ

(አብዱረዛቅ ካፊ) የኢትዮጲያ ሶማሌ ክልላዊ መንግስት ቴሌቪዠን ጣቢያ የአማርኛ ቋንቋ ስርጭት መጀመሩንና ይህም የቴሌቪዥንኑን ተመልካች ቁጥር እንደሚጨምር እንደሚጠበቅ የክልሉ መንግስት…

6 years ago

“ፖለቲካዊ ቀውሱን ለማርገብ ነፃና ገለልተኛ የሆነ ኮሚሽን ማቋቋም ያስፈልጋል” ~ ሌ/ጄኔራል ፃድቃን

(አዲስ ዘመን) ባለፉት ሁለት ዓመታት በአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች የተከሰተው አለመረጋጋትና የሰላም መደፍረስ ወሳኝ መፍትሄ ሳያገኝ ያዝ ለቀቅ እያደረገ ቀጥሏል፡፡ በተለይም…

6 years ago

​ከኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ ድርጅታዊ መግለጫ

የድርጅታችን የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር /ኢህአዴግ/ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ከታህሳስ 3 ቀን ጀምሮ ላለፉት 17 ቀናት አገራችን የምትገኝበትን ወቅታዊ…

6 years ago