Ethiopia

ኣሃዳዊነት እና ፌዴራላዊነት በኢትዮጲያ የፓለቲካ መድረክ ፍጥጫ

(አማኑኤል አለማየሁ (ደጀና) በኢትዮጲያ እየሆነ ያለው ፈጣን ፖለቲካዊ ለውጥ በጥሞና መገምገም እና የአገሪቱን እጣፈንታ በምን መንገድና ሁኔታ እየወሰነ እንዳለ ማወቅ አስፈላጊ…

6 years ago

“ሰው እየሳቀ መሞት እንደሚችል አሳያችኋለሁ ነበር ያልኳቸው” አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ

(BBC Amharic) በሽብርተኝነት የተፈረጀው የግንቦት ሰባት ንቅናቄ ዋና ፀሃፊ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በልዩ ይቅርታ እንደሚፈቱ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ቅዳሜ እለት…

6 years ago

የርእዮት አለም ግልፅነት መጓደል እና አህአዴግ

(Amanuel Alemayehu) የአንድ አገር የተረጋጋ እና ቀጣይነት ያለው እንዲሆን ከተፈለገ ስርዓት ያለው አገር መሆን አለበት፡፡ ስርዓት (state) ደግሞ ሊመሰረት (ሊገነባ)…

6 years ago

የመምህራን ምዘና ሚዛኑን ይጠብቅ

(Ephrem Tekle Yacob) የመምህራን ምዘና በተለምዶ ሁለት ዋና ዓላማዎች አሉት:: በመጀመሪያ ሙያዊ ጥንካሬ እና ድክመቶችን በመለየት የመምህራንን አሰራር ለማሻሻል ሲሆን…

6 years ago

ትርጉም አልባ ሕዝባዊ ስብሰባዎቻችን | የኢትዮጵያውያን ጓዳ(ክፍል-2)

(ፀጋዝአብ ለምለም ተስፋይ) በሀገራችን እጅግ ከተለመዱና የመንግሥት አካላት ያለ ልዩነት ሕግ አውጪው፣ ሕግ አስፈጻሚውም ኾነ ሕግ ተርጓሚው ዋነኛ ተግባራት መሐከል…

6 years ago

መታመን ከወዴት አለ? | የኢትዮጵያውያን ጓዳ(ክፍል-1)

(ፀጋዝአብ ለምለም ተስፋይ) ሀገራችን ኢትዮጵያ በዓለም ከምትታወቅባቸው ነገሮች አንዱና ዋነኛው ረዥም ጊዜ ያስቆጠሩና አኩሪ ታሪክ ያላቸው የሃይማኖት ተቋማት መገኛ መኾኗ…

6 years ago

ሊገዳደሉ ከአንድ ጦር አውድማ የተገኙ ወንድማማቾች

(BBC - Amharic) በኢትዮጵያና ኤርትራ መሃከል የተደረገው ጦርነት በወንድማማቾች መካከል የተደረገ ጦርነት ስለመሆኑ ብዙዎች ጽፈዋል። የአቶ ታፈረ ቤተሰብ እውነታ የዚህ…

6 years ago

ጠቅላይ ሚንስትር አብይ ስርአቱን ለማጠናከር እንጂ ለማፍረስ አልመጡም

1/ መግቢያ የቀድሞዉ ጠቅላይ ሚንስትርና የኢህአዴግ ሊቀመንበር የነበሩት አቶ ኃይለማርያም ደሣለኝ ይዘዉት የቆዩት ከፍተኛ ስልጣን በግላቸዉ ከሚሰጣቸዉ የላቀ ክብርና ጥቅም…

6 years ago

ለብአዴንም እንደአብይ እና ለማ ያስፈልገዋል!

(መክብብ) ዛሬ ላይ የኦሮሞ ብሄርተኝነት ከማደግ አልፎ ከዚህ በፊት ለሀገሩ ከሚያደርገው በላቀ መልኩ አስተዋፅኦውን ለማበርከት የጠቅላይ ሚኒስተርነቱን ቦታ ተረክቧል፡፡ በዚህም…

6 years ago

ግጭትና ምሁራን፤ ባለሁለት ገጽታ ፍላጎት (The ambivalent interest)

(ገ/መድህን ሮምሃ (ዶ/ር) የህዝብ ዥንጉርጉነት፤ ማስወገድ አይቻልም፡፡ ከሰፊው ህዝብ ውስጥ፤ ጥቂት ስለህዝብ የሚሠው ይፈልቃሉ፡፡ በአንጻሩ ከሰፊው ህዝብ ውስጥ፤ ጥቂት ግለ…

6 years ago