Ethiopia

​የኢትዮጵያ ሶማሌ ህዝብ ዴሞክራሲ ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ አካሄደ

(አብዱረዛቅ ካፊ) ከታህሳስ15 እሰከ ዛሬ ታህሳስ 19/2010ዓ.ም የተለያዩ ርዕስ-ጉዳዮችን ሲገመገም የነበረውን የኢሶህዴፓ (የኢትዮጲያ-ሶማሌ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ) ማዕከላዊ ኮሚቴ  መደበኛ ስብሰባ…

6 years ago

ዳኛ ዘርዓይ ወ/ሰንበት ስለወልቃይት የጻፉትን አስመልክቶ ለቀረበ ጥያቄ የሰጡት ምላሽ

በፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት 4ኛ የወንጀል ችሎት እየታየ በሚገኘው በነብርሀኑ ሙሉ መዝገብ ላይ ተከሳሾች ከዳኞቹ አንዱ የሆኑት ዳኛ ዘርዓይ ወ/ሰንበት እንዲነሱ…

6 years ago

​የትውልዱ ትግል እና ኢህአዴግ ሊከተለው የሚገባው ቀጣይ አቅጣጫ

(ሀብቶም ገብረእግዚያብሄር) እንደ ኢትዮጲያ ባሉ ታዳጊ ሀገሮች ከጠቅላላው ህዝብ የበለጠውን የሚይዘው ወጣቱ ትውልድ ነው፡፡ በዚህም ምክንያት በእንደዚህ አይነት ሀገሮች ላይ…

6 years ago

የትግራይ ህዝብ ጥቅምና መፃኢ ዕድል የሚረጋገጠው በመገንባት ላይ ባለችው ኢትዮጵያ ላይ ነው – ሜ/ጄ ተክለብርሃን ወ/አረጋይ (ዶ/ር)

ሜ/ጄነራል ተክለብርሃን ወ/አረጋይ (ዶ/ር) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ (ኢመዳኤ ወይም ኢንሳ በመባል የሚታወቀው ተቋም) ዋና ዳይሬክተር ናቸው፡፡ ሜ/ጄነራል ተክለብርሃን ነባር…

6 years ago

የሌለው መለስ vs. አርከበ – የኢንዱስትሪ ልማት ንድፈ-ሀሳብ ሙግት

(Name withheld upon request) በሀገራችን ውስጥ በአሁኑ ወቅት ከቀን ወደ ቀን በግልፅ በህወሓት አዛውንቶች እየተራመደ የሚስተዋለው የኒዮ-ሊበራል ዘውግ የሆነው የአመቻች…

6 years ago

አባይን የመጠቀም መብታችን

(በስንታየሁ ግርማ) ምንም እንኳን አብዛኛው ግብፃውያን አባይን በተመለከተ የቀድሞ አቋማቸው እየተቀየረ ቢሆንም እንዳንዶች በድሮው የተንሸዋረረ ሀሳብ ውስጥ ይገኛሉ፡፡ ለመጥቀስ ያህል…

6 years ago

ኢትዮጵያዊነት በዴሞክራሲያዊ ብሔርተኝነት ያብባል ይዘምናልም

(አበበ ተክለሃይማኖት (ጆቤ) (ሜጄር ጄኔራል) Highlights * አገሮች በውዴታ ብቻ ቢመሰረቱ ኖሮ የማንነት ጉዳይ በተለይ የብሔር ማንነት ጉዳይ በላላ ነበር የመደብ…

6 years ago

በሁሉም የጋራ ጉዳዮቻችን ላይ መግባባት ተስኖን አስከ መቼ መዝለቅ እንችላለን?

መቅድም በዚህ ጽሁፍ ዉስጥ ሶስት ወቅታዊና መሰረታዊ በሆኑ ጉዳዮች ላይ አስተያየት መስጠት ተገቢ መስሎ ታይቶኛል፡፡አንደኛዉ ጉዳይ ለምን መግባባት ተሳነን የሚል…

6 years ago

‘ኢትዮጵያ  የአባይ ወንዝን መጠቀሟን አጠናክራ ትቀጥላለች’ አቶ መለስ ዓለም

(የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር - ፕሬስ መግለጫ) ኢትዮጵያ የውሃ ሀብቷን ፍትሐዊ  እና ምክንያታዊ በሆነ መንገድ፣  ዓለም ዓቀፍ ህግን አክብራ የአባይ/ናይል ወንዝን…

6 years ago

​የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል በወጣቶች ልማት ፓኬጆች ማብራሪያ ሰጥቷል

(አብዱረዛቅ ካፊ) የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል መንግስት የወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኃላፊና የክልሉ ፕሬዝዳንት የሚዲያና ኮሙኒኬሽን አማካሪ አቶ መሀመድ ቢሌ ሀሰን (ሚግ)…

6 years ago