የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፖትሪያርክ ጽ/ቤት ጋዜጠኞችን በማሳደድ ወደር አልተገኘለትም። መንግስት በጋዜጠኞች ላይ ማሳደዱንና ክስ መመስረቱን እያቋረጠ በሚገኝበት በዚህ ወቅት…
አቤት ... ሀገር አቀፍ የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና ከመራዘም ጋር ተያይዞ ማህበራዊ ድረ-ገፆች ላይ ቀውጢ ሆኗል። በተለይ ደግሞ ፌስቡክ ላይ…
ነፃነት የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ ባህሪ ስለሆነ እንቅስቃሴው በሙሉ ከዚያ ጋር የተቆራጀ ነው። መብትና ግዴታ፣ ሕገ-መንግስትና የወንጀለኛ መቅጫ ሕግ፣ ሀገርና መንግስት፣……
ሚያዚያ 26/2008 ዓ.ም እኔና ስድስት የሥራ ባልደረቦቼ ወደ ሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ለሥራ ተጉዘን ነበር። ጉዟችንን የጀመርነው ከሌሊቱ 11፡30 ላይ ሲሆን ከጠዋቱ…
ከጥቂት አመታት በፊት ትግራይ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ተሳትፎ ጥሩ ሊባል የሚችል ክልል ነበር፡፡ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ደረጃ የተጫወቱ ብዛት ያላቸው…
ወደ ምስራቅ እርቆ የተጓዘ ሰው መድረሻው ምዕራብ ይሆናል። በተመሣሣይ፣ የልማትና እድገት መነሻቸው እና መድረሻቸው ነፃነትና ዴሞክራሲ ናቸው። ከአዳም ስሚዝ ካፒታሊዝም፣…
እኛ እኮ ውድድር አንወድም፣ ፉክክር እንጠላለን! እኛ መወዳደር አያስደስተንም፣ መፎካከር ያስጠላናል። በሁሉም ዘርፍ፤ በፖለቲካ፥ በማህበራዊ ሆነ ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴያችን ውድድር አንፈልግም፣…
ሀገራችን ኢትዮጲያ ወደፊት ወይም ወደኋላ በሚወስድ መስቀለኛ መንገድ ላይ ነች። የሀገሪቱ ኢኮኖሚ በኪራይ ሰብሳቢዎች ታግቷል፣ የመንግስት መዋቅር በኪራይ ሰብሳቢነትና ሙስና…
የዱር እንስሳትን አብዝቶ የሚወድ አንደ ሰው ነበር አሉ፡፡ ይህ ሰው ይሄንን ፍቅሩን የሚያስታግሰው ወደ እንስሳት መኖሪያ ፓርክ በመሄድ ነበር፡፡ እናም…