Ethiopia

የአብዮት እና የዴሞክራሲ ትውልድ ግጭት

የቀድሞ የኢትዮጲያ አየር ኃይል አዛዥ ሜጀር ጄኔራል አበበ ተክለሃይማኖት ግንቦት ሃያን አስመልክቶ ከሪፖርተር ጋዜጣ ጋር ያደረጉትን ቃለ-ምልልስ አነበብኩት። ከቃለ-ምልልሱ ውስጥ…

10 years ago

የክብር ዶክትሬት ሸፍጥ እና መንደሬነት

በርግጥ የሰው ልጅ ለሚያበረክተው የላቀ አስተዋፅኦ እዉቅናና ክብር መሰጠቱ ይበል እሚያስብል ነገር ነው። በተለይ እንደኛ ዓይነት ባለ ሃገሩንና ህዝቡን ለዘመናት…

10 years ago

ስልጣን ነፃነት – ነፃነት ስልጣን ነው

በተለያየ ግዜና ቦታ የሚታዩ የተቃውሞ እንቅስቃሴዎች መሰረታዊ ዓላማና ግባቸው ምንድነው? ብዙውን ግዜ ለዚህ ጥያቄ የሚሰጠው ምላሽ እንደተጠያቂው ወገን ይለያያል። የሥርዓቱ…

10 years ago

የደሞወዝ እድገት ቀርቶብኝ የአካዳሚክ ነፃነቴን ስጡኝ

በከፍተኛ የትምህርት ተቋም ውስጥ የ10 ዓመት የማስተማር ልምድ አለኝ። ላለፉት ሁለት ዓመታት ደግሞ የአንድ ት/ት ክፍል ኃላፊ ሆኜ እየሰራሁ እገኛለሁ።…

10 years ago

Video | የመንግሥት ቃለ-አቀባይ ጋዜጣዊ መግለጫ

የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ኃላፊ ሚኒስትር ጌታቸው ረዳ:- ከኤርትራ ጋር ስለነበረው ግጭት፣ ከአልሸባብ ጋር ስለነበረው ውጊያ፣ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና…

10 years ago

ጉንጭን ማልፋት ይሻላል ከጦርነት

የ2ኛው ዓለም ጦርነት ሲነሣ የአንድ ሰው ስም አብሮ ይነሳል። በወቅቱ የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር የነበሩት የዊኒስተን ቸርችል ስም። ይህ ታላቅ መሪ…

10 years ago

ነፃነት “የፈጣሪ”፣ ፍርሃት “የሰይጣን” ነው!

ነፃነት ለሰው ልጅ የተሰጠ ተፈጥሯዊ ፀጋ እንደመሆኑ፤ በነፃነት ማሰብ፣ መናገርና መፃፍ የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ ባህሪ ነው። ነፃነት ሰብዓዊ መብት ሳይሆን…

10 years ago

ደርግነት እያቆጠቆጠ – ዴሞክራሲው እየጨላለመ ነው – ህዝቦች ጠንቀቅ በሉ! (ሜ/ጄ አበበ ተክለሃይማኖት)

አበበ ተክለሃይማኖት(“ጆቤ”) (ሜጀር ጄኔራል፣ PhD Candidate) መግቢያ የሃገራችን መንግስትና የገዢው ፓርቲ አጠቃላይ ችግር ዉስጥ በመግባታቸው ምክንያት እዚህና እዝያ እሚታዩ ችግሮች…

10 years ago

ኢትዩጲያ ውስጥ “ምሁር” አለ እንዴ?

በተለያዩ ሚዲያዎች፤ “አንዳንድ የዘርፉ ‘ምሁራን’ በሰጡት አስተያየት…፣ ‘ከምሁራን’ ጋር በተደረገ ውይይት…” ሲባል መስማት የተለመደ ሆኗል። እንደው በየቦታው "ምሁራን" ሲባል ስቅጥጥ…

10 years ago

የወልቃይት የማንነት ጥያቄ – በታሪክና በህገ መንግስቱ

(ዘርአይ ወልደሰንበት) 1. የማንነት ጥያቄ ባሕርይና ስለሚያስገኚው መብት 1.1. የማንነት ጥያቄ ባሕርይ ና ጥያቄውን የማቅረብ መብት 1.2 ስለ ብሄር ማንነት…

10 years ago