Country

በሚ/ር ደኤታ ብርሃነ ገ/ክርስቶስ የሚመራ ልዑክ ሳዑዲ ዐረቢያ ገባ

የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም በሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሰራተኞች አያያዝን በተመለከተ ከአገሪቱ አቻቸው ልዑል ሳውድ አል ፋይሰል…

10 years ago

ከፊንጫኣና ከወንጂ-ሸዋ ፋብሪካዎች ተጨማሪ 1.8ሚ ኩ. ስኳር ምርት ይጠበቃል

*  የመተሃራ ስኳር ፋብሪካ ስራ የጀመረ ሲሆን፣ የተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ በ2006 አጋማሽ ምርት ይጀምራል፡፡ የማስፋፊያ ፕሮጀክት ስራው የተጠናቀቀው የፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከጥቅምት…

11 years ago

መንግስት:- ”አልሸባብና በኤርትራ የሚታገዙ አሸባሪዎች ለጥቃት እየተዘጋጁ ነው”

አልሸባብ በመባል የሚታወቀው አለም አቀፍ አሸባሪ ቡድን እና በኤርትራ መንግስት እገዛ የሚንቀሳቀሱ የሽብር ቡድኖች በሃገራችን ውስጥ የተለያዩ ስፍራዎች የሽብር ጥቃት…

11 years ago

Ethiopia:- ለ35 መኮንኖች የጄነራልነት ማዕረግ ተሰጠ

የኢትዮጵያ መንግስት አንድ የሌተናንት ጄነራል፣ 6 የሜጄር ጄነራል እና 28 የብርጋዴር ጄነራል ሹመት ሰጠ፡፡ በተሰጠው ሹመት መሰረት፡- ሌተናንት ጄነራል ሆነው…

11 years ago

አቦይ ስብሓት ነጋ እና ‹ኩሩው አሜሪካዊ› በዋሽንግተን

(Daniel Berhane) ከትላንት ወዲያ ነው ዕለተዓርብ፤ አንጋፋው የኢሕአዴግ ታጋይ እና የቀድሞ አመራር አቦይ ስብሓት ነጋ በዋሽንግተን ዲሲ በሚገኝ የስታርባክስ(Starbucks) ካፍቴሪያ…

11 years ago

የ‹አንድነት› ፓርቲ አመራሮች በፖሊስ ጣቢያ ለሰዐታት ቆዩ

(Daniel Berhane) ዛሬ ማምሻውን ቢያንስ ሰባት የ‹‹አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ›› ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በፖሊስ ጣቢያ ነበሩ - ከመንግስት ተቃዋሚዎች በፌስቡክ/ትዊተር እንዲሁም…

11 years ago

የአንድነት ጉባኤና ፖለቲካዊ አንደምታው

(በዘሪሁን ሙሉጌታ)አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ሦስተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን ለማካሄድ ከመጀመሪያው መጨረሻ ምዕራፍ ላይ ይገኛል። ከሰሞኑም የፓርቲው ብሔራዊ ምክር…

11 years ago

ሀሰን ታጁ፡ ጥያቄው ፖለቲካ ገብቶበታል – የገቢ ምንጭ ሆኗል

Highlights: * በመጀመሪያ ሃያ አባላት ያሉት ኮሚቴ ሲመረጥ አንዱ እኔ ነበርኩ፡፡ * የእንቅስቃሴው ሌላ አደጋ በሚስጥር እየተመራ ያለ መሆኑ ነው፡፡…

11 years ago

ሰማያዊ ፓርቲ 250 ገደማ ሰዎች የተገኙበት ሰልፍ አካሄደ

(በታደሰ ብዙ አለም) ፓርቲው በጃን ሜዳ ሰለማዊ ሰልፉን እንዲያካሂድ ቢፈቀድለትም ስፍራውን በመተው የፖርቲው ፅህፈት ቤት አድራሻ ባለበት የግንፍሌ አካባቢ ነው…

11 years ago

Brief: የርዕዮት ዓለሙ የ‹ረሀብ ዐድማ›

(Daniel Berhane) ከትላንት በስቲያ - የዘመን መለወጫ ዕለት - ጀምሮ በፌስቡክና ትዊተር <<ርዕዮት ዓለሙ የረሀብ ዐድማ ጀመረች>> የሚል ዜና ሲሰማ…

11 years ago