Ethiopia:- ለ35 መኮንኖች የጄነራልነት ማዕረግ ተሰጠ

የኢትዮጵያ መንግስት አንድ የሌተናንት ጄነራል፣ 6 የሜጄር ጄነራል እና 28 የብርጋዴር ጄነራል ሹመት ሰጠ፡፡

በተሰጠው ሹመት መሰረት፡-

ሌተናንት ጄነራል ሆነው የተሾሙት – ሜጄር ጄነራል ዮሀንስ ገ/መስቀል ተስፋማሪያም ሲሆኑ፤

ሜጄር ጄነራል ሆነው የተሾሙት፡-
1.ብ/ጀነራል ፍስሀ ኪዳኑ ፋንታ
2. ብ/ጀነራል ተስፋይ ግደይ ኃይለሚካኤል
3. ብ/ጀነራል ዮሀንስ ወ/ጀወርግስ ተስፋይ
4.ብ/ጀነራል ኢብራሂም አብዱልጀሊል መሀመድዜን
5. ብ/ጀነራል ገብረ አድሀና ወለዝጉ
6. ብ/ጀነራል ማሞ ግርማይ

ብርጋዴር ጄነራል ሆነው የተሾሙት ደግሞ፡-
1.ኮሎኔል አብዱራህማን እስማኤል አሎ
2. ኮሎኔል ዘነበ አማረ ወልደየሱስ
3. ኮሎኔል ዜናዊ ገ/እግዚያብሄር ደስታ
4. ኮሎኔል ሙዘይ መኮነን ተወልደ
5. ኮሎኔል ገ/እግዚያብሄር በየነ ሀይሉ
6. ኮሎኔል መሀመድ ተሰማ ገረመው
7. ኮሎኔል እንዳልካቸው ወ/ኪዳን ደጋ
8. ኮሎኔል ኢታፋ ራጋ ሜኮ
9. ኮሎኔል ሀብታሙ ጥላሁን ሄስቤቾ
10. ኮሎኔል ጀማል መሀመድ ብርሀን ጎጀላ
11. ኮሎኔል ገ/ገብረ መስቀል ገ/እግዚአብሄር ሀጎስ
12. ኮሎኔል ዋኘው አማረ ደሳለኝ
13. ኮሎኔል አሰፋ ቸኮለ እንዳለው
14.ኮሎኔል አማረ ገብሩ ሀይሉ
15. ኮሎኔል በላይ ስዩም አከለ
16.ኮሎኔል ደሳለኝ ተሾመ አብተው
17.ኮሎኔል አብዱ ከድር አልዩ
18.ኮሎኔል ሙላቱ ጀልዱ ዋቅጀራ
19.ኮሎኔል ጥጋቡ ፈትለ መረሳ
20.ኮሎኔል ተስፋይ ወ/ማሪያም ሀብቱ
21.ኮሎኔል ታደሰ አመሎ ሲኤሶ
22.ኮሎኔል ከፍያለው አመዴ ተሰማ
23.ኮሎኔል አህመድ ሀምዛ ሙሕዩ
24.ኮሎኔል አዳምነህ መንግስቴ ገብሬ
25.ኮሎኔል ዘውዱ ኪሮስ ገ/ኪዳን
26.ኮሎኔል መሰለ መሰረት ተገኝ
27.ኮሎኔል ሰለሞን ኢተፋ ለሙ
28.ኮሎኔል ጠና ቁሩንዲ ኢጄታ

መሆናቸውን ኢቲቪ የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት መግለጫን ጠቅሶ ዛሬ ዘግቧል፡፡
**************

Daniel Berhane

Daniel Berhane

Recent Posts

ኪዳነ ኣመነ – እንደህዝብ አንድ ሆነናል ያስቸገረን የህወሓት አስተሳሰብ ነው

ከብሔራዊ ባይቶ ኣባይ ትግራይ (ባይቶና) አመራር ኪዳነ አመነ ጋር የተደረገ ቃለ-ምልልስ ክፍል 2 - ለውጥ…

5 years ago

ኪዳነ አመነ – ለትግራይ ታላቅነት ሼምለስ ሆነን እንሰራለን

ከብሔራዊ ባይቶ ኣባይ ትግራይ (ባይቶና) አመራር ኪዳነ አመነ ጋር የተደረገ ቃለ-ምልልስ ክፍል 1 - ለትግራይ…

5 years ago

መኮንን ዘለለው – ትዴት ኢትዮጲያዊ ማንነት ብቻ እንዳለ ነው የሚያምነው (video)

የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር (ትዴት) አመራር መኮንን ዘለለው ከሆርን አፌይርስ ጋር ያደረጉት ቃለመጠይቅ (ክፍል 2)- ስለትዴት…

5 years ago

መኮንን ዘለለው – ኢሳት የትግራይ ህዝብ እንዲጠፋ ነው የሰራው (Video)u

የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር (ትዴት) አመራር መኮንን ዘለለው ከሆርን አፌይርስ ጋር ያደረጉት ቃለ-ምልልስ (ክፍል 1) -…

5 years ago

የበረከት ስምዖንና ታደሰ ካሳ መታሰር -ሕጋዊ ወይስ ፖለቲካዊ እርምጃ?

(የማነ ካሣ) እንደሚታወቀው አቶ በረከት ስምዖን እና አቶ ታደሰ ካሳ (ጥንቅሹ) ከጥረት ኮርፖሬሽን ጋር በተያያዘ…

5 years ago

ኣስተያየት በ’ኣብራክ’ ልብወለድ ድርሰት ላይ

(መርስዔ ኪዳን - ሚኔሶታ) ኣብራክ የተባለውን የሙሉጌታ ኣረጋዊ መጽሓፍ ኣነበብኩት። ኣገራችን ከሊቅ አስከደቂቅ በዘውጌ ብሄርተኝነት…

5 years ago