Seyoum Teshome

ኢህአዴግ – ከለውጥ እና ከሞት አንዱን ምረጥ

ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ማህብረሰብ ሊሰጥ የታቀደው ስልጠና ዛሬ ላይ ተጀምሯል። ለስልጠናዉ ከተዘጋጁ ሰነዶች ውስጥ የመጀመሪያው “የሩብ ምዕተ ዓመታት የልማት፣ ሰላምና…

8 years ago

የችግሩ መንስዔው ፍርሃት – መፍትሄው ነፃነት ነው

የውይይት መፅሔት አዘጋጅ በፍቃዱ ኃይሉ በኢትዮጲያ እየታየ ላለው ግጭትና አለመረጋጋት መፍትሄ ለማፍለቅ ሁላችንም ቅንነቱ ሊኖረን እንደሚገባ በመግለፅ የራሱን የመፍትሄ ሃሳብ…

8 years ago

ኢህአዴግ ቀባሪ እንጂ መካሪ አይሻም

በዘንድሮው ዓመት በተለያዩ የሀገራችን አከባቢዎች የፀጥታና አለመረጋጋት ችግር መከሰቱ ይታወቃል። የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች በተደጋጋሚ የተቃውሞ ሰልፍ በማድረግ ጥያቄዎቻቸውን አቅርበዋል። በዚህ…

8 years ago

ኢህአዴግን የማይቃወም የደርግ ደጋፊ ነው

በተለያዩ የሀገሪቱ አከባቢዎች የሕዝብ ተቃውሞና አመፅ እየታየ ነው። በሕዝቡ የተቃውሞ እንቅስቃሴ እና መንግስት እየወሰደ ካለው እርምጃ አንፃር የሀገሪቱ ምሁራን አቋምና…

8 years ago

“ሰው ሰው የሚሸቱ” መሪዎች ያስፈልጉናል

የለንደን ስኩል ኦፎ ኢኮኖሚክስ ዳይሬክተር የነበረው “Anthony Giddens” ስለ ዴሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታና የለውጥ ሂደት በሰጠው ትንታኔ በ1989 ዓ.ም (እ.አ.አ.) የታየውን…

8 years ago

ኢህአዴግ፡ አፍን ይዞ ከኋላ መጫን ለማፈንዳት

በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ እየተሰጡ ያሉ ሃሳቦችና አስተያየቶች በአብዛኛው በተቃራኒ ፅንፍ ላይ የቆሙና በጭፍን እሳቤዎች ላይ የተመሰረቱ ናቸው። አብዛኞቹ የግል/ውጪ ሚዲያዎች…

8 years ago

ከኢህአዴግ እና ከፌስቡክ ማን ያሸንፋል?

የገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ አመራሮችና ደጋፊዎች፤ “ከኢህአዴግ በስተቀር ኢትዮጲያን ለመምራት የሚያስችል አቅም ያለው ፓርቲ የለም”፣ እንዲሁም “በፌስቡክ (Facebook) የመንግስት ስልጣን መያዝ…

8 years ago

የጎንደር ሕዝብ ጥያቄና ተጠያቂዎቹ

 እሁድ ሐምሌ 24/2008 በጎንደር ከተማ የተካሄደው ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በብዙዎች ዘንድ ያልተጠበቀና ያልተለመደ ክስተት “በጎንደሩ ሰላማዊ ሰልፍ የሕዝቡ ጥያቄ ምን…

8 years ago

ኢትዮጲያ የማን ናት:- የወጣቶች ወይስ የባለስልጣናት?

ባሳለፍነው ሳምንት በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ተቃውሞ ሰልፍ በወጡ ዜጎች ላይ በመንግስት የፀጥታ ኃይሎች የተወሰደው እርምጃ ከማሳሰብ አልፎ በጣም አስጨንቆኝ ነበር።…

8 years ago

ሰላማዊ ሰልፍ: “እግዚያብሔር ሲቆጣ ያደነቁራል!”

ይህ ፅሁፍ በዋናነት ነገ ሐምሌ 30/2008 ዓ.ም በተለያዩ ከተሞች ሊደረግ በታቀደው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ያተኩራል፡፡ በእርግጥ ሰላማዊ ሰልፍ በሕገ-መንግስቱ ዋስትና…

8 years ago