Seyoum Teshome

የእኛ ትምህርት እንቆቅልሽ – ክፍል 3 | የእንቆቅልሹ ፍቺ

የኢትዮጲያ ትምህርት እንቆቅልሽ ክፍል አንድ በዝርዝር እንደተጠቀሰው የሀገራችን ትምህርት ሥርዓት መሰረታዊ የሆነ የሥነ-ዕውቀት (epistemological crisis) ችግር አለበት። በክፍል ሁለት ደግሞ…

7 years ago

የእኛ ትምህርት እንቆቅልሽ – ክፍል 2 | ሥርዓተ ትምህርቱ የማን ነው?

[Read - የእኛ ትምህርት እንቆቅልሽ – ክፍል 1 | የሽምደዳ ዕውቀት ከቃላት አያልፍም] በዚህ ክፍል “በሀገራችን የትምህርት ዘርፍ ሁሉም ነገር ሲጨምርና…

7 years ago

የእኛ ትምህርት እንቆቅልሽ – ክፍል 1 | የሽምደዳ ዕውቀት ከቃላት አያልፍም

አዲስ አድማስ ጋዜጣ በማህብረሰብ አምዱ “’2 ጊዜ 4’ ተማሪዎችን እያስጨነቀ ነው”በሚል ርዕስ ያቀረበው ዘገባ የሀገራችንን የትምህርት ጥራት ደረጃ ወደየት እየሄደ…

7 years ago

የኢህአዴግ ተሃድሶና የምርጫ 2012 ሞት-ሽረት

የኢህአዴግ ተሃድሶ መጀመሪያና መጨረሻ በሚለው ፅሁፍ ተሃድሶው ከየት ተነስቶ የት መድረስ እንዳለበት ለመጠቆም ሞክሬያለሁ፡፡ ይህ ፅሁፍ ደግሞ በተሃድሶው መነሻና መድረሻ…

7 years ago

የኢህአዴግ ተሃድሶ መጀመሪያና መጨረሻ

በጦላይ የተሃድሶ ሥልጠና ማጠናቀቂያ ፕሮግራም ላይ በአካል ተገኝተው የነበሩት ጠ/ሚ ኃይለማሪያም ደሳለኝ እንዲህ ሲሉ ተናግረው ነበር፤ “እናንተ በዚህ የተሃድሶ ስልጠና…

7 years ago

ለተከሰተው አመፅና አለመረጋጋት ዋናው ተጠያቂ አንድ ሰው ነው

ካለፈው ዓመት ጀምሮ በሀገራችን የታየውን አመፅና አለመረጋጋት በማነሳሳት ረገድ ተጠያቂ ናቸው የሚባሉት አካላት ብዙ ናቸው። ግብፅና ኤርትራ፣ ኦነግና ግንቦት7፣ የኒዮሊብራል…

7 years ago

ከፖለቲካ ነፃ የሆነ ምሁር የለም!

እስር ቤት ሳለሁ ፖሊሶች በተደጋጋሚ ሲጠይቁኝ የነበረውና በቀጥታ ለመመለስ የተሳነኝ ጥያቄ እንዲህ ይላል፡- "ከሰለጠንክበት የመምህርነት ሙያ ውጪ የፖለቲካ ፅሁፎችን እንድትፅፍና…

7 years ago

ብሔራዊ መግባባት ወይስ ግራ-መጋባት?

የሕወሃት/ኢህአዴግ መስራችና ከፍተኛ አመራር አቦይ ስብሃት ነጋ ከአዲስ ዘመን ጋር ያደረጉት ቃለ-ምልልስ ከተለመደው ወጣ ያለና በገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ ላይ ጠንከር…

7 years ago

የሥራ ዕድል በብር አይገዛም

አንድ ወዳጄ ካለፈው ዓመት ጀምሮ በኦሮሚያ ክልል “የሥራ-ዕድል ለመፍጠር አንቅስቃሴ ተጀምሯል” በሚል ርዕስ የቀረቡ ዘገባዎችን ሰብስቦ በፌስቡክ ገፁ ላይ ለጥፎ…

7 years ago

የመምህራን ዝምታ አስፈሪ ጩኸት ነው

ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ማህብረሰብ እየተሰጠ ያለው ስልጠና በአምቦ ዩኒቨርሲቲ የወሊሶ ካምፓስ እንደቀጠለ ነው። ዛሬ ጠዋት ሊካሄድ የታቀደው የውይይት ፕሮግራም ነበር።…

8 years ago