Curated Content

የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች በ160 ሺህ ብር ተካሰሱ

(አዲስ አድማስ) የሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ም/ቤት፣ በገንዘብ ምዝበራና በአሰራር ግድፈት የጠረጠራቸው አምስት ከፍተኛ አመራሮች ላይ ክስ መመስረቱን የአዲስ አድማስ ምንጮች…

10 years ago

ዶ/ር ነጋሶ:- “በአዲስ አበባ ጉዳይ ላይ ስንመክር፣ ማስተር ፕላን ብሎ ታምራት ላይኔ አንድ ሀሳብ አመጣ”

(አለማየሁ አንበሴ - አዲስ አድማስ) አንጋፋው የታሪክ ምሁርና ፖለቲከኛ የቀድሞ የኢፌዲሪ ፕሬዚንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ፤ በሽግግር መንግስቱ ጊዜ የማስታወቂያ ጉዳይና…

10 years ago

በቀለ ገርባ – ‘የአዲስ አበባ መሬት በማለቁ ወደ ኦሮሚያ መሬት እጃቸውን መዘርጋት ጀመሩ’

የአዲስ አበባና የፊንፊኔ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን ማስተር ፕላንን በተመለከተ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ያለውን ዝርዝር አቋም በተመለከተ የፓርቲው ተቀዳሚ ምክትል…

10 years ago

የኢህአዴግ 10ኛው ድርጅታዊ ጉባዔ የአቋም መግለጫ

የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር/ኢህአዴግ /10ኛው ድርጅታዊ ጉባዔ የተካሄደው አምስተኛው ጠቅላላ ምርጫ በማንኛውም መስፈርት ሲለካ እጅግ ዴሞክራሲያዊ፣ፍትሐዊ፣ግልጽ እና በመላው የሀገራችን…

11 years ago

የኢህአዴግ አባል ድርጅቶች መደበኛ ጉባኤያቸውን ዛሬም ቀጥለው አካሂደዋል

(በዛይድ ተስፋዬ፣ ዳዊት መስፍን፣ ጥላሁን ካሳ እና መቆያ ሃይለማርያም) የኢህአዴግ አባል ድርጅቶች መደበኛ ጉባኤ ዛሬም ቀጥሎ በመካሄድ ላይ ይገኛል።  የህዝባዊ…

11 years ago

የጀርመን ሬድዮ ስለምርጫው ከሶስት ጋዜጠኞች ጋር ያደረገው ውይይት (+Audio)

የጀርመን ሬድዮ አማርኛ አገልግሎት አምስተኛውን ዙር የፌዴራልና የክልል ምርጫ በተመለከተ ከሶስት ጋዜጠኞች ውይይት አድርጎ ነበር። የራዲዮ ጣቢያው ጋዜጠኛ ሂሩት መለሰ፡-…

11 years ago

ሚ/ር ሬድዋን:- የተጠና የሁከት ድራማ ተሞክሯል – 7 ፖሊሶች ተጎድተዋል

ኢስላሚክ ስቴት ወይም ISIS/ISIL በመባል የሚታወቀው አሸባሪ ድርጅት በሊቢያ በኢትዮጲያውያንን ክርስቲያኖች ላይ የፈፀመውን ግድያ ቪድዮ ባለፈው እሁድ ማሰራጨቱን ተከትሎ፤ ድርጊቱን…

11 years ago

ኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን የአባይ ወንዝን ለመጠቀም የደረሱት ስምምነት ሰነድ ሙሉ ቃል እና ማብራሪያ

ኢትዮጵያ፣ ግብፅ እና ሱዳን በአባይ ወንዝ ፍትሃዊ አጠቃቀም ላይ በቴክኒክ ኮሚቴ ደረጃ ሲያደርጉት የነበረውን ድርድር ወደ ፖለቲካ ኮሚቴ ከፍ በማድረግ…

11 years ago

"ህወሓት ተተኪ የማፍራት ችግር አለበት" – አቦይ ስብሃት ነጋ

Highlights: * "አንድ ቋንቋ፣ አንድ ሃይማኖት፣ አንድ ሕዝብ የሚሉ ሁሉ ህወሓትን ይጠሉታል።" * "ከአሜሪካንና ከእሥራኤል ጋር ያጣላን ፕሮግራማችን ነው።" *…

11 years ago

ከገደብ በላይ ዕጩዎች ሲመዘገቡ – ባለፈው ምርጫና በዕጣ መሠረት ይለያሉ፡- የምርጫ ቦርድ ኃላፊ

(ምህረት ሞገስ) በመጪው ግንቦት 2007 ዓ.ም በሚካሄደው አምስተኛው አገር አቀፍ ምርጫ በአዲስ አበባ ብቻ 25 የፖለቲካ ፓርቲዎች 328 ዕጩ ተወዳዳሪዎችን…

11 years ago