በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ስር የምትታተመዋ ዘመን መፅሄት የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ኢታማዦር ሹም ጄኔራል ሳሞራ የኑስን እንግዳ አድርጋ ዘርዘር ያሉ መረጃዎችን…
የተከበሩ ዶ/ር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ በጥርስ ህክምናው ዘርፍ የተሠማሩ ባለሀብት ሲሆኑ በ2002 ምርጫ ተወዳድረው በማሸነፍ በፓርላማ ብቸኛ የግል እጩ ሆነዋል፡፡ ዶ/ር…
ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተሰጠ መግለጫ መላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት /መኢአድ/ በተመለከተ መግቢያ በቦርዱ ዕዉቅና ያገኘዉና በስራ ላይ ያለዉ የፓርቲው…
ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተሰጠ መግለጫ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ /አንድነት/ በተመለከተ የፓርቲዉ የቦርድ ዕዉቅና ያለዉ መተዳደሪያ ደንብ የ2004 ዓ.ም…
(ሠመረ ሞገስ) የብሄራዊ ስታዲየም ፕሮጀክት ዝርዝር የዲዛይን ስራዎች በመጪው የካቲት ወር አጋማሽ እንደሚጠናቀቅ የፕሮጀክቱ አማካሪ አስታወቀ፡፡ በስታዲየሙ ዙሪያ የሚታጠረው የአጥር…
(ሔኖክ ሰለሞን) በእነ አቶ በላይ የሚመራው የአንድነት ፓርቲ ቡድን በህገ ወጥ መንገድ ሊያካሂድ የነበረው ሰልፍ መበተኑን የአዲስ አበባ ኮሙኒኬሽን ጉዮች…
በአቶ ትእግስቱ አወሉ የሚመራው የአንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ጠቅላላ ጉባኤውን ባለፈው ቅዳሜ በቶፕ ቪው ሆቴል አካሂዷል። በጠቅላላ ጉባኤው 239 አባላት…
በአንድነት ፓርቲ ውስጥ በተፈጠረው ውዝግብ ግንባር ቀደም ሚና ያላቸው አቶ አየለ ስሜነህ የአሰላለፍ ለውጥ አደረጉ፡፡ የእነትእግስቱ አወልን ቡድን በማደራጀት ቀዳሚ…
የብረታ ብረት ማቅለጫን ጨምሮ 15 የማምረቻ ፋብሪካዎችን በተለያዩ አካባቢዎች ለማስገንባት ዝግጅት ማጠናቀቁን የትግራይ ክልል ንግድና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ አስታወቀ። ለግንባታው…
(ጥላሁን ካሳ) በአቶ በላይ ፍቃዱ ቡድን የሚመራው የአንድነት ለዴሞክራሲ እና ለፍትህ ፓርቲ/አንድነት/ ዛሬ በሰጠው መግለጫ የምጠራው ጠቅላላ ጉባኤ የለም አለ።…