ሰማያዊ ፓርቲ 250 ገደማ ሰዎች የተገኙበት ሰልፍ አካሄደ

13 years ago

(በታደሰ ብዙ አለም) ፓርቲው በጃን ሜዳ ሰለማዊ ሰልፉን እንዲያካሂድ ቢፈቀድለትም ስፍራውን በመተው የፖርቲው ፅህፈት ቤት አድራሻ ባለበት የግንፍሌ አካባቢ ነው…

Brief: የርዕዮት ዓለሙ የ‹ረሀብ ዐድማ›

13 years ago

(Daniel Berhane) ከትላንት በስቲያ - የዘመን መለወጫ ዕለት - ጀምሮ በፌስቡክና ትዊተር <<ርዕዮት ዓለሙ የረሀብ ዐድማ ጀመረች>> የሚል ዜና ሲሰማ…

በትግራይ የጥቁር ሰው ምስል ያለበት የ6ኛ ዘመን ቅርስ ተገኘ

13 years ago

በትግራይ ክልል ሃውዜን አካባቢ በ6ኛው ወይም በ7ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ለነገስታቶች ከአውሮፓ በስጦታነት የመጣ ሳይሆን እንደማይቀር የተገመተ የጥቁር ሰው ምስል…

የሰማያዊ ፓርቲ ሠልፍ ወደ መስከረም 12/2006 ተዛወረ

13 years ago

ሰላማዊ ትግላችን ይቀጥላል!!! (ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ) ሰማያዊ ፓርቲ ለነሐሴ 26 ቀን 2005 ዓ.ም ጠርቶት የነበረው የተቃውሞ ሰልፍ በመንግስት ታጣቂ…

ስለስደት ‹ብልህም ሞኝም› መሆን አቅቶናል

13 years ago

( አርአያ ጌታቸው) እውነት እልዎታለሁ አሁን አሁንስ እኛ ኢትዮጵያውያን በብዙ ነገሮች ብልህም ሞኝም መሆን እያቃተን መጥተናል፡፡ አንድ ሰው ብልህ ካልተባለ…

ጥቂት ስለጀማ ስነ ልቦና (mob mentality) – ከግል ተሞክሮ

13 years ago

(ዳንኤል ብርሀነ) በወዲያኛው ሳምንት በኢትዮጵያ ቴሌቪዝን የሚዲያ ዳሰሳ ፕሮግራም ላይ ስለ‹‹የጀማ ስነ‐ልቦና›› /mob mentality/  በጨረፍታ አንስቼ ነበር:: ይህን በጨረፍታ ያነሳሁትንና አንዳንዶች በደንብ…

የሀገር ውስጥ ደህንነት ሃላፊ ታሠሩ

13 years ago

የሃገር ውስጥ የደህንነት መምሪያ ሃላፊው አቶ ወልደስላሴ ወልደሚካኤል በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ዋሉ። ግለሰቡ በቁጥጥር ስር የዋሉት የነበራቸውን ስልጣን…

መለስ ያተረፋት ሀገር ላይ ተቀምጦ መለስን ማማት

13 years ago

(ኖላዊ መላከድንግል) ----1---- መለስ ዜናዊ አስረስ እየተዘከረ ነዉ፤ በሙት አመቱ፤፤ ………በፌስ ቡክ ላይ እና በየሻይቤቱም ስሙን እያነሳን ስንጥል፤ ግማሾቹ ወደ…

የሀይማኖቶቸ ጉባኤ የፀረ-አክራሪዎች ሰልፍ ሊያካሂድ ነው

13 years ago

(ፍቃዱ ፈንቴ) አክራሪዎች በእምነት ስም የህዝብን ሰላም ለማደፍረስ የሚያደርጉትን እንቅስቃሴ በመቃወም እሁድ ነሃሴ 26/2005 ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚያደርግ የአዲስ አበባ የሀይማኖት…

የኃ/ማርያምና የአዜብ ንግግር በመለስ 1ኛ አመት መታሰቢያ ላይ (+video)

13 years ago

(ጌቱ ላቀው) ታላቁ መሪ መለስ ዜናዊ በድህነት ውስጥ የነበረችውን ኢትዮጵያ የነጻነት፣ የፍትህና የእኩልነት አምባ እንድትሆን በማስቻል ረገድ መስዋዕት እስከሆኑበት ቀን…