Ethiopian Muslims: የ1966ቱ ሰልፍና 13ቱ ጥያቄዎች

13 years ago

አቶ መሐመድ ሀሰን የ1966ቱ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የተቃውሞ ሠላማዊ ሠልፍ አደራጅ የነበሩ ሲሆን፤ እንዲሁም በ1999(2007 እ.ኤ.አ) በሐጅ ነጂብ መሐመድ የተመራው የልዑካን…

የሱዳን መንግስት የመለስን ሙት ዓመት መታሰቢያ ያዘጋጃል

13 years ago

ሱዳን በፕሬዝዳንት አልበሽር አነሳሽነት የታላቁን መሪ መለስ ዜናዊን 1ኛ ዓመት መታሰቢያ ነሀሴ 18/2005 ዓ.ም በሱዳን የወዳጅነት አዳራሽ ልታከብር ነው፡፡ የመታሰቢያ…

ዶ/ር አሸብር፡- ካፋ ለፕሬዚዳንትነት የሚመጥን ከሆነ ለእኔ ይገባኛል

13 years ago

ዶ/ር አሸብር ወልደ ጊዮርጊስ፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፓን አፍሪካን ፓርላማ አባልከሪፖርተር ጋር በስልክ ያደረጉት ቃለ ምልልስ:: ሪፖርተር፡- ዶ/ር አሸብር…

ኢ/ር ይልቃል:- በ2007 ምርጫ 99.6% እንዳናሸንፍ ነው የምንፈራው

13 years ago

Highlights: * በአጠቃላይ ወደ አርባ ሺ አባላት አሉን፡፡ * ጃዋር ምን አገባው፤ ጃዋርም ኢህአዴግም ሃይማኖቱን የፖለቲካ መጫወቻ እያደረጉት ነው፤ ልቀቁት…

ኢትዮጵያዊነትና የኢህኣዴግ የብሄር ፖለቲካ

13 years ago

(ጆሲ ሮማናት) ኢህኣዴግ ስልጣን በያዘበት ሰኣት ኢትዮጵያ ውስጥ ብሄርን መሰረት ያደረገ ፖለቲካዊ መፍትሄ መስጠቱ ትክክል ነው ብቻ ሳይሆን ሌላ ኣማራጭ…

ለበእውቀቱ ስዩም:-እውን የድሮው ኢትዮጵያዊነት የመዋጮ ነበርን?

13 years ago

(ጆሲ ሮማናት) በእውቀቱ ስዩም ኢትዮጵያ የብሄርተኝነት ሃይማኖት ክፉኛ ያሰጋታል ይለናል፡፡ ሰሞኑን ጃዋር መሃመድንና ሌሎች “ብሄርተኛ” ብሎ የፈረጃቸውን መልሶ ለመሞገት “የዘመኑ…

ግምገማ:- የግርማ ሰይፉ መጽሐፍ “የነፃነት ዋጋ ስንት ነው?”

13 years ago

(በየማነ ናግሽ) ፍርኃታችን ልክ አይደለም፡፡ ኢሕአዴግ ሁለትና ሦስት በመቶ እያስፈራራን እኛ ግን 95 እና 96 በመቶ እየፈራን ነው፤›› ሲሉ በደጋፊዎቻቸው…

የኢትዩጵያ ተቃዋሚ ፓለቲከኞችና ፓለቲካቸዉ

13 years ago

(አቢይ ጨልቀባ ወርቁ) መግቢያ፡- ይህ ፅሑፍ በተለያዩ ወቅቶች የተለያዩ የኢህአዴግ ተቃዋሚ ፓለቲካ ፓርቲዎች እና ፖለቲከኞች በተለያዩ መድረኮች እና ፎሮሞች ስለ…

ነጋሶ ጊዳዳ:- ‹መድረክ› በርዕዮተ-ዓለም የተመሠረተ አይደለም

13 years ago

(ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ) የግል አስተያየት በግንቦት ወር በአንድነትና በመድረክ መካከል ይፋዊ ውይይት ተከፍቷል፤ ቀጥለውበታልም። በዚህ ውይይት ውስጥ እስከ ዛሬ ድረስ…

የታጁራ-አሳይታ-መቀለ የባቡር መስመር ግንባታ

13 years ago

(ጌትነት ምህረቴ) ባቡር ከየብስ የትራንስፖርት በዋጋ ርካሽ እንደሆነ ይነገራል። ፍጥነቱም ከተሽከርካሪ ይበልጣል። በአንድ ጊዜ ብዙ ሰዎችን ሆነ ሸቀጦችን በመጫን የማጓጓዝ…