(እውነቱ ብላታ - የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ሚኒስትር ዴኤታ)የህብረ-ብሔራዊነት ዋነኛ መገለጫ ከሆኑ አበይት ጉዳዮች የብሔር፣ የቋንቋ፣ የሃይማኖት እና የባህል ብዝሃነት…
ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ከስምንት ዓመታት በፊት በታላቁ ቤተ መንግሥት ጣይቱ ጎዳና ወደ ሸራተን ሆቴል በማሽከርከር ላይ እያለ፣ ደጉ…
(ሠይፈ ደርቤ) ኢትዮጵያ ብሔራዊ መዝሙር ለመጀመሪያ ጊዜ ያስዘመረችው በንጉሱ ዘመን ነው። በንጉስ አፄ ኃይለስላሴ ዘመን ሦስት መዝሙሮች ነበሩ። «ኢትዮጵያ ሆይ…
(እፀገነት አክሊሉ) «ተማሪዎቻችን በኬሚስትሪ ቤተ ሙከራ የተለያዩ ኬሚካሎችን ቀምመውና አዋህደው የሚያገኙትን እውቀት ማጣታቸው አይደለም እያሳሰበን ያለው ህይወታቸው እንጂ» ያሉት የደጃዝማች…
ገቢው ለህዳሴ ግድብ ግንባታ የሚውል የሞባይል ስልክ ሎተሪ ከነሐሴ ጀምሮ እየተካሄደ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ተሳታፊዎች (ወይም - በተለመደው አነጋገር - ‹‹ሎተሪ…
የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ተከታዮች በአንገታቸው ላይ የሚያሥሩት ማዕተብ ወደፊት ይከለከላል የሚለውን ወሬ የፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስትር ዶ/ር ሺፈራው ተክለማርያም ከማስተባበላቸው ቀደም…
በዋሽንግተን ዲሲ የኢትዮጵያ ኢምባሲ ላይ የተፈጠረውን ሁከት የሚያወግዝ ሰልፍ እዚያው ከተማ ተካሄደ፡፡ ባለፈው ሳምንት ሰኞ ጥቂት የዳያስፖራ ተቃዋሚዎች የኢትዮጵያ ኤምባሲ…
(በጥላሁን ካሳ) የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ሃይማኖታዊ ስነስርአትና አለባበስን በሚመለከት ያወጡትን የስነምግባር ደንብ በመቃወም የተለያዩ አደረጃጀቶችን በመፍጠር በሽብር ድርጊት ውስጥ የተሳተፉ 13…
ማዕተብ ማሠር ይከለከላል የሚለው ወሬ መሠረተ-ቢስ ነው በማለት የፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስትር ዶ/ር ሺፈራው ተክለማርያም አስተባበሉ፡፡ ሐራ ዘተዋሕዶ የተሰኘ ሃይማኖት-ተኮር ብሎግ…
(በፍሬው አበበ) የዓረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ለሉአላዊነት (ዓረና) ፓርቲን በመልቀቅ ወደአንድነት ፓርቲ ገብተዋል በተባሉ አመራሮችና አባላት ጉዳይ ጋር በተያያዘ የዓረናን ሊቀመንበር…