መንግስት ግዴታ እንጂ መብት የለውም!

10 years ago

ነፃነት የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ ባህሪ ስለሆነ እንቅስቃሴው በሙሉ ከዚያ ጋር የተቆራጀ ነው። መብትና ግዴታ፣ ሕገ-መንግስትና የወንጀለኛ መቅጫ ሕግ፣ ሀገርና መንግስት፣……

የአመራር ብቃት በዘበኛ ሰላምታና በፀኃፊ ፈገግታ ይለካል!

10 years ago

ሚያዚያ 26/2008 ዓ.ም እኔና ስድስት የሥራ ባልደረቦቼ ወደ ሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ለሥራ ተጉዘን ነበር። ጉዟችንን የጀመርነው ከሌሊቱ 11፡30 ላይ ሲሆን ከጠዋቱ…

የትግራይ እግር ኳስ ተስፋና ፈተና

10 years ago

ከጥቂት አመታት በፊት ትግራይ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ተሳትፎ ጥሩ ሊባል የሚችል ክልል ነበር፡፡ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ደረጃ የተጫወቱ ብዛት ያላቸው…

ልማታዊ መንግስትና የ3ኛው ምዕራፍ መንታ መንገድ

10 years ago

ወደ ምስራቅ እርቆ የተጓዘ ሰው መድረሻው ምዕራብ ይሆናል። በተመሣሣይ፣ የልማትና እድገት መነሻቸው እና መድረሻቸው ነፃነትና ዴሞክራሲ ናቸው። ከአዳም ስሚዝ ካፒታሊዝም፣…

ከመወዳደር – አማራጭ ማሳጣት

10 years ago

እኛ እኮ ውድድር አንወድም፣ ፉክክር እንጠላለን! እኛ መወዳደር አያስደስተንም፣ መፎካከር ያስጠላናል። በሁሉም ዘርፍ፤ በፖለቲካ፥ በማህበራዊ ሆነ ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴያችን ውድድር አንፈልግም፣…

ኢህአዴግ አሸነፈም ተሸነፈም ለውጥ አይመጣም

10 years ago

ሀገራችን ኢትዮጲያ ወደፊት ወይም ወደኋላ በሚወስድ መስቀለኛ መንገድ ላይ ነች። የሀገሪቱ ኢኮኖሚ በኪራይ ሰብሳቢዎች ታግቷል፣ የመንግስት መዋቅር በኪራይ ሰብሳቢነትና ሙስና…

ትናንት በእነእንትና መንደር “ግድቡ አይሳካም” – ዛሬስ?

10 years ago

የዱር እንስሳትን አብዝቶ የሚወድ አንደ ሰው ነበር አሉ፡፡ ይህ ሰው ይሄንን ፍቅሩን የሚያስታግሰው ወደ እንስሳት መኖሪያ ፓርክ በመሄድ ነበር፡፡ እናም…

ጋምቤላ ክልል እና ብሄራዊ የፀጥታ ስጋት – ኣጭር ቅኝት

10 years ago

በደርግ ዘመነ መንግስት በጆን ጋራንግ የሚመራው የደቡብ ሱዳን ነፃ ኣውጪ (SPLM) በጋምቤላ ክልል ወታደራዊ ካምፖች ነበሩት። ኢህኣደግ ደርግን ላይመለስ ሲገረስስ…

ዝግመትና መንግስት፡ ነፃነትና ፍጥነት

10 years ago

በእርግጥ አነሳሴ፣ በሀገራችን ያለውን የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ተደራሽነትና ሰሞኑን ኢትዮ-ቴሌኮም እየወሰዳቸው ባሉት እርምጃዎች ዙሪያ የዳሰሳ ፅሁፍ ለማቅረብ ነበር። የዓለም የቴሌኮምዩኒኬሽን ማህበር…

ቴዲ አፍሮዎቻችን እና ‘ፍቅሮቻቸው’

10 years ago

ይህን ፅሑፍ ለመፃፍ መንስኤ የሆነኝ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በኢትዮጱያ የታሪክና የፖለቲካ ጉዳዮች ላይ አንዳንድ የኪነጥበብ ሰዎችና የነሱ 'ተከታይ' አድናቂዎቻቸው የሚሰነዝሩት…