Audio| የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግሬስ አመራር በአዲሱ ማስተር ፕላን ላይ የሰጡት መግለጫ

የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግሬስ (ኦፌኮ) ባለፈው ዕሁድ አዲስ አበባ ላይ በጠራው ህዝባዊ ስብስባ የአዲስ አበባ ከተማን እና አቅራቢያ የኦሮሚያ ክልል ከተሞችን የሚያጠቃልለው የጋራ ማስተር ፕላን ረቂቅ ላይ ተቃውሞውን ገልጿል፡፡

ጉዳዩን አስመልክቶ የኦፌኮ ዋና ፀሐፊ አቶ በቀለ ነጋ ለቪኦኤ የሰጡትን መግለጫ ከታች ባለው ኦዲዮ ያዳምጡ፡፡
*******

*******

Content gathered and compiled from online and offline media by Hornaffairs staff based on relevance and interest to the Horn of Africa.

more recommended stories