An Ethiopian school
የኬሚካል ክምችትና የአደጋ ስጋት በአዲስ አበባ ትምህርት ቤቶች

(እፀገነት አክሊሉ) «ተማሪዎቻችን በኬሚስትሪ ቤተ ሙከራ የተለያዩ ኬሚካሎችን ቀምመውና አዋህደው የሚያገኙትን እውቀት ማጣታቸው አይደለም እያሳሰበን.