DanielBerhane

ሳይንቲስቶች ወደ አገሯ የተመለሰችውን ሉሲ እውነተኝነት አረጋገጡ

ከ5 አመታት ቆይታ ወደ አገሯ ሚያዝያ 23/2005 ዓ/ም የተመለሰችው ሉሲ እውነተኛዋ መሆኗን የዘርፉ ሳይንቲስቶች አረጋገጡ ፡፡ ሉሲ /ድንቅነሽ/ ላለፉት 5…

11 years ago

ልማታዊ መንግስት ፓርቲዎችን አዳክሞ “ተወዳዳሪ ጠፋ” ማለት ልማዱ ነው

(ሙሼ ሰሙ - የኢዴፓ ፕሬዚደንት) “ምርጫዎች ቀን ቆጥረው ይመጣሉ፤ ውጤቱን እንዲለውጡ ግን አንፈልግም” ሶሻሊስቶች ለህዝብ ጥቅም በሚል ሰበብ በሥልጣን ላይ…

11 years ago

በባቡር ግንባታ የተነሳ የአቡነ ጴጥሮስ ሀውልት ወደ ብሄራዊ ሙዚየም ተዛወረ

በአዲስ አበባ የቀላል ባቡር ግንባታ የተነሳ የአቡነ ጴጥሮስ ሀውልት በግዜያዊነት ወደሚቆይበት ብሄራዊ ሙዚየም ዛሬ ሚያዚያ 25/2005 ተዛውሯል፡፡ ሃዉልቱ በነበረበት ቦታ…

11 years ago

የብሪታኒያ ፖለቲከኞች የተገኙበት የመለስ ዜናዊ መታሰቢያ ተካሄደ

ታላቁ መሪ መለስ ዜናዊ ባለፉት 20 ዓመታት ለኢትዮጵያ ብሎም ለአፍሪካ ህዳሴ ለነበራቸው የላቀ አስተዋጽኦ ዕውቅና ለመስጠት የብሪታኒያ ከፍተኛ ሚኒስትሮችና ፖለቲከኞች፣…

11 years ago

ሉሲ ከ5 ዓመት የአሜሪካ ቆይታ በኋላ ዛሬ አዲስ አበባ ገባች

ሐምሌ 29/1999 ምሽት 1፡30 ከኢትዮጵያ ወደ አሜሪካ የተጓዘችው ሉሲ ዛሬ ሚያዝያ 23/2005 ከረፋዱ 4፡20 ላይ አዲስ አበባ ገብታለች፡፡ ሉሲ ቦሌ…

11 years ago

የመስኖ ግድቦች ግንባታ ክፉኛ ተጓትቷል

* በ2007 ዓ.ም የትልልቅ መስኖ ሽፋን ወደ683ሺ340 ሄክታር ለማድረስ ግብ ተጥሏል። * እስከአሁን በተከናወኑ ሥራዎች 220ሺ ሄክታር ለማልማት የሚያስችል አቅም ተፈጥሯል።…

11 years ago

የቋንቋ ፖሊሲ ለካቢኔ ሊቀርብ ነው | የአማርኛን ፋይዳ ለማሳደግ ተመከረ

በባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አስተባባሪነት የተዘጋጀው የቋንቋ ፖሊሲ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት ሊቀርብ ነው። ረቂቅ ፖሊሲው ላለፉት ሁለት ዓመታት ሀገራዊ አስተባባሪ ኮሚቴ…

11 years ago

የግብርና ምርት ዕድገት እንደዓምና «ወገቡን እንዳይዝ» እየተመከረ ነው

ከኢትዮጵያ አጠቃላይ የሰብል ምርት ውስጥ ከ 30 እስከ 35 በመቶ የሚሆነው የሚመረተው በአማራ ክልል ነው ። በ2003 /2004 የምርት ዘመን…

11 years ago

እግረኞችን ጭምር የሚቀጣው የትራፊክ ደንብ ተግባራዊ ሆነ

የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ትራፊክ ጽ/ቤት ከሁለት ዓመት በፊት የወጣውንና እስካሁን ያልተተገበረውን የፌደራል የመንገድ ትራንስፖርት ትራፊክ መቆጣጠሪያ ደንብ አሽከርካሪዎች ላይ…

11 years ago

Ethiopia | ነዳጅ መኖሩን የሚያመላክቱ መረጃዎች ተገኙ

በመላ አገሪቱ በአሁኑ ወቅት ከመቼውም ጊዜ በላይ የነዳጅ ፍለጋ በተጠናከረ ሁኔታ እየተካሄደ መሆኑን የማዕድን ሚኒስትሯ አስታወቁ፡፡ በደቡብ ኦሞ ዞን እየተካሄደ…

11 years ago