Social

ቡና የሀገራችን መለያ (ብራንድ) መሆን አለበት

(ስንታየሁ ግርማ) አለም በምርትና በገበያ በጥብቅ በተሣሠረችበት በዘመነ ግሎባላይዜሽን ሀገራት ሁሉ አንፃራዊ ብልጫቸውን በመለየት እና በማስተዋወቅ ይወዳደራሉ፡፡ ሀገራት እራሳቸውን ለመሸጥ…

9 years ago

ስለታሪካችን ለምን የተቀራረበ አረዳድ አልኖረንም?

(የሺሃሳብ አበራ - የአማራ ብዙሃን መገናኛ ድርጅት) ታሪክን እንደ የግለሰቦች ግንዛቤ እና አረዳድ መተርጎም ሳይንሱ የሚከተለው ባህሪ ቢሆንም የሚኖረን አተያይ…

9 years ago

የዘዉጌ ዋልተኝነት (Ethnic Polarization) እና የኢትዮጵያ አደገኛ ሁኔታ

(ይታገሱ ዘዉዱ) ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም የዓለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር ጄኔራል ሆነው በመመረጣቸው ደስ በሎኛል፡፡ ለምን ቢባል የአገሬ ሰዉ ናቸዉ…………. ኢትዮጲያዊ ………

9 years ago

የበሬ ስጋ እየበላህ የአህያን ስጋ መከልከል አትችልም

“አህያ!” – “ደደብ፥ ደነዝ፥ የማይገባው” ለማለት፣ “በቅሎ አባትሽ ማን ነው ቢሏት አጎቴ ፈረስ ነው አለች” - ለአህያ ያለንን ዝግተኛ ግምት…

9 years ago

የቆሼው አደጋ በዴሞክራሲ እጦት ምክንያት የተከሰተ ነው

ሰው ሟች ነውና ሁላችንም እንሞታለን። ሞት ለሁሉም እኩል ነው፣ አሟሟታችን ግን ለየቅል ነው። በአንድ ተፈጥሯዊ አጋጣሚ ያገኘነውን ሕይወት በሌላ ተፈጥሯዊ…

9 years ago

የእኛ ትምህርት እንቆቅልሽ – ክፍል 3 | የእንቆቅልሹ ፍቺ

የኢትዮጲያ ትምህርት እንቆቅልሽ ክፍል አንድ በዝርዝር እንደተጠቀሰው የሀገራችን ትምህርት ሥርዓት መሰረታዊ የሆነ የሥነ-ዕውቀት (epistemological crisis) ችግር አለበት። በክፍል ሁለት ደግሞ…

10 years ago

የእኛ ትምህርት እንቆቅልሽ – ክፍል 2 | ሥርዓተ ትምህርቱ የማን ነው?

[Read - የእኛ ትምህርት እንቆቅልሽ – ክፍል 1 | የሽምደዳ ዕውቀት ከቃላት አያልፍም] በዚህ ክፍል “በሀገራችን የትምህርት ዘርፍ ሁሉም ነገር ሲጨምርና…

10 years ago

የእኛ ትምህርት እንቆቅልሽ – ክፍል 1 | የሽምደዳ ዕውቀት ከቃላት አያልፍም

አዲስ አድማስ ጋዜጣ በማህብረሰብ አምዱ “’2 ጊዜ 4’ ተማሪዎችን እያስጨነቀ ነው”በሚል ርዕስ ያቀረበው ዘገባ የሀገራችንን የትምህርት ጥራት ደረጃ ወደየት እየሄደ…

10 years ago

የሥራ ዕድል በብር አይገዛም

አንድ ወዳጄ ካለፈው ዓመት ጀምሮ በኦሮሚያ ክልል “የሥራ-ዕድል ለመፍጠር አንቅስቃሴ ተጀምሯል” በሚል ርዕስ የቀረቡ ዘገባዎችን ሰብስቦ በፌስቡክ ገፁ ላይ ለጥፎ…

10 years ago

ሃገር ሲታመም ትውልድ ምን ያደርጋል?

(ዳግማዊ ተስፋዬ) የኤርትራው ኢሳያስ አፈወርቂ ኤርትራን ለቀው በገፍ ስለሚወጡት/ስለሚሰደዱት ወጣት ኤርትራውያን ሲጠየቁ እንዲህ ብለው መለሱ : "እነዚህ ወጣቶች በተለያዩ ሃይሎች…

10 years ago