እስር ቤት ሳለሁ ፖሊሶች በተደጋጋሚ ሲጠይቁኝ የነበረውና በቀጥታ ለመመለስ የተሳነኝ ጥያቄ እንዲህ ይላል፡- "ከሰለጠንክበት የመምህርነት ሙያ ውጪ የፖለቲካ ፅሁፎችን እንድትፅፍና…
(ኮ/ል አስጨናቂ ገ/ጻዲቅ ሺፈራዉ) [ከአዘጋጁ፡- ኮ/ል አስጨናቂ ይህንን ጽሑፍ የላኩልን ከሳምንታት በፊት ቢሆንም የኢንተርኔት ተደራሽነት ለአብዛኛው የሀገር ውስጥ አንባቢ ውስን…
(ኮሎኔል አስጨናቂ ገ/ጻዲቅ ሺፈራዉ) በቅድሚያ በኮንሶ ህዝብ ላይ እየደረሰ ሲላለዉ በደል አንዳችም ትርፍ ነገር ሳይጨምር ሳይቀንስና ሳይደባብቅ ሃቁን ለህዝብና ለሚመለከታቸዉ…
ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ማህብረሰብ እየተሰጠ ያለው ስልጠና በአምቦ ዩኒቨርሲቲ የወሊሶ ካምፓስ እንደቀጠለ ነው። ዛሬ ጠዋት ሊካሄድ የታቀደው የውይይት ፕሮግራም ነበር።…
የኢትዮጵያ መንግስት በሰሜን ጎንደር ዘርን መሰረት ኣድርጎ ዜጎች ላይ ለደረሰው ጥቃት ለምን በይፋ ኣላወገዘም? ለምንስ በEBC ሊታይ ኣልተፈቀደም? የኢትዮጵያ መንግስት…
የውይይት መፅሔት አዘጋጅ በፍቃዱ ኃይሉ በኢትዮጲያ እየታየ ላለው ግጭትና አለመረጋጋት መፍትሄ ለማፍለቅ ሁላችንም ቅንነቱ ሊኖረን እንደሚገባ በመግለፅ የራሱን የመፍትሄ ሃሳብ…
በተለያዩ የሀገሪቱ አከባቢዎች የሕዝብ ተቃውሞና አመፅ እየታየ ነው። በሕዝቡ የተቃውሞ እንቅስቃሴ እና መንግስት እየወሰደ ካለው እርምጃ አንፃር የሀገሪቱ ምሁራን አቋምና…
በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ እየተሰጡ ያሉ ሃሳቦችና አስተያየቶች በአብዛኛው በተቃራኒ ፅንፍ ላይ የቆሙና በጭፍን እሳቤዎች ላይ የተመሰረቱ ናቸው። አብዛኞቹ የግል/ውጪ ሚዲያዎች…
የገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ አመራሮችና ደጋፊዎች፤ “ከኢህአዴግ በስተቀር ኢትዮጲያን ለመምራት የሚያስችል አቅም ያለው ፓርቲ የለም”፣ እንዲሁም “በፌስቡክ (Facebook) የመንግስት ስልጣን መያዝ…
(አበበ ተክለሃይማኖት - ሜጀር ጄነራል) ግልፅ ደብዳቤ - ለክቡር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጉዳዩ - “የሰራዊት ግንባታ በአብዮታዊ ዴሞክራሲ” የሚለው…