featured

በአፍዴር ዞን፤ ራሶ ወረዳ የመልሶ ማቋቋም መጠሊያ ጣቢያ ለሚገኙ ወገኖች ድጋፍ ተደረገ

(አብዱረዛቅ ካፊ) የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልላዊ መንግስት ከኦሮሚያ ክልል የተፈናቀሉና በራሶ ወረዳ የኢትዮጵያ ሶማሌ ወገኖች የምግብ፤ የመድሃኒትና የቤት ቁሳቁስ ድጋፍ ተሰጥቷል።…

7 years ago

በአካባቢ ጥበቃና በአረንጓዴ ልማት ዙሪያ የሚመክር ጉባኤ በጅግጅጋ ተጀመረ

(በአብዱረዛቅ ካፊ) ማክሰኞ ጥቅምት 28/2010 ዓ.ም. በአካባቢ ጥበቃ፤ በአረንጓዴ ልማት ሥራዎችና እንድሁም በደን ጭፍጭፋ፤ በአፈር ማንሸራሸር፤ በህግ-ወጥ ፓርኮች ችግሮችን የሚቀረፍበትና…

7 years ago

ቢስማርክን ፍለጋ

(ኢዛና  ዘኢትዮጵያ) አሁን በአገራችን ፖለቲካ እየታየ ያለውን አደገኛ አዝማሚያ ለማስተካከል የአዝማሚያው መገለጫና መሠረታዊ ባህሪያት በትክክል መረዳት የመጀመሪያው እርምጃ ነው፡፡ የችግሩ…

7 years ago

​ግለሰቦችን በመግደል የሚመጣ ለውጥ የለም

(ካሕሳይ ቃሉ ከአዲስ አበባ) ባለፈው ሳምንት የነሻዕቢያ ፣ ኦነግና ግንቦት ሰባት የከፈትዋቸው የፌስ ቡክ አካውንቶች ጄኔራል ሳሞራ ሞቱ ብለው በቅብብሎሽ…

7 years ago

​10ኛው የኢትዮጵያ ሶማሊ ክልላዊ መንግስትና ህዝብ የጋራ ምክክር መድረክ በስኬት ተጠናቅቋል

(አብዱረዛቅ ካፊ) ላለፉት 5ቀናት ቀናት በጅግጅጋ ከተማ ሲካሄድ የሰነበተውና የክልሉ ልማት፣ ሰላምና መልካም አስተዳደር እንቅስቃሴዎችን ለማጠናከር ታስቦ የተዘጋጀው የጋራ መድረክ…

7 years ago

ፕ/ት አብዲ መሀሙድ – “ለሰላም ቅድሚያውን በመውሰድ እንሰራለን”

በአገር አቀፍ ደረጃ ለአሥረኛ ጊዜ የተከበረዉ የሠንደቅ አላማ ቀን አከባበር አስመልክቶ በኢትዮጲያ ሶማሌ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በክልሉ ዋና ከተማ ጅግጅጋ…

7 years ago

ኢህአዴግና ቀጣዩ ምርጫ 3 | በመጭዉ ምርጫ የኢህአዴግን ዕጣ ፈንታ ሊወስኑ የሚችሉ የስጋት ምንጮችና ተግዳሮቶች

(ኮ/ል አስጨናቂ ገ/ፃድቅ) (የዚህን ፅሁፍ የመጀመሪያ ክፍል ለማንበብ በዚህ ሊንክ እና ሁለተኛ ክፍል ለማንበብ በዚህ ሊንክ ማግኘት ይችላሉ) መጭዉን የ2012 ሀገርአቀፍ…

7 years ago

የምንዛሬ ተመን ማስተካከያና ያለንበት አዙሪት

መነሻ ብሔራዊ ባንክ የምንዛሬ ተመኑን በ15 በመቶ አወረደ ዳራ የአለም ባንክ ባለፈው አመት ሚያዝያ ላይ ተወዳዳሪነትን ለማሻሻል ኢትዮጵያ የምንዛሬ ተመኗን…

7 years ago

በም/ጠቅላይ ሚኒስትር የሚመራ የልዑካን ቡድን በኢትዮጲያ ሶማሌ ክልል ቆለቺ ቀበሌ ተፈናቃዮችን ጎበኙ

(አብዱረዛቅ ካፊ) በቆለቺ ጉብኝት ያደረገው ከፍተኛ የመንግስት  ልዑካን  ቡድን በኢ.ፈ.ዴሪ. ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የሚመራ ሲሆን የኢሕአዴግ ማዕከላዊ…

7 years ago

በኢትዮጲያ ሶማሌ ክልል የተገነቡ ስድስት ኮሌጆች ወደ ስራ ለማስገባት ዝግጅቱ ተጠናቀቋል

(አብዱረዛቅ ካፊ) በኢትዮጲያ ሶማሌ ክልል መንግስት በመደበው 6 መቶ ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነቡ 6 የቴክኒክ ሙያና ግብርና ማሰልጠኛ ኮሌጆች ወደ…

7 years ago