ቀጥሎ የማነሳው ጉዳይ ከመሰረተ-ልማት ግንባታ ጋር በተያያዘ፣ በተለይ ከመሬት ይዞታቸው ለሚፈናቀሉ አርሶ-አደሮች የሚሰጠው የካሳ ክፍያ እና የመልሶ ማቋቋም መርሃ-ግብርን በተመለከተ…
(በስንታየሁ ግርማ) የ2015 የፈረንጆቹ ዓመት ለአርሴናል ደጋፊዎች እጅግ አስደሳች ነበር ፡፡ እኔ ለእግር ኳስ የተለየ ፍቅር አለኝ ፡፡ ዘመኑ የግሎባላይዜሽን…
ወዳጄ አርዓያ ጌታቸው "የሁከቱ መንስዔ..." በሚል የፃፈውን አነበብኩት፡፡ የችግሩን መንስኤ እና መፍትሄ ለማሳየት ያደረገውን ሙከራ አደንቃለሁ፡፡ ነገር ግን፣ "የወፍ በረር"…
አምስትም ሰው ይሙት አስር አሊያም 50 ይሁን 60 ባሳላፍናቸው ሳምንታት በኦሮሚያ ከተሞች በተነሳው ሁከት ህይወታቸውን ያጡት ወገኖቻችን ጉዳይ እጅግ አሳዝኖኛል፡፡…
አብዮት በልዩነት እና በተመሣሣይነት ሃይሎች መካከል ያለው ቅራኔ ተካሮ ከፍተኛ ደረጃ ሲደርስ የሚፈጠር መሰረታዊ ለውጥ ነው። የልዩነት ሃይሎች ከተለመደው፥ ከመደበኛው…
ሰሞኑን በኦሮሚያ ከተሞች የተካሔዱ ተቃውሞዎች ብዙ ነገሮችን እንድናስብ ያደረጉ ነበሩ፡፡ እንቅስቃሴው የብዙ እናቶችን ቅስም የሰበረ እና እንባ ያራጨ፣ ከምርጫ 97…
(ስዩም ተሾመ) የሀገር ብልፅግና እንዲረጋገጥ በሁሉም የሕይወት ዘርፎች ቀጣይነት ያለው እድገት እና መሻሻል ሊኖር ይገባል። ይህን ማድረግ የሚቻለው የእድገትና መሻሻል…
ስዩም ተሾመ (MBA) የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን እንደ ኦሮሚያ ክልል ብቻ ሳይሆን በሀገር-አቀፍ ደረጃ አንፃራዊ ሰላም የሰፈነበት እና ምርታማ የሆነ…
የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትር ጌታቸው ረዳ ዛሬ ከሰዓት በኋላ የሰጡት ፕሬስ ኮንፈረንስ የድምጽ ቅጂ አትመናል፡፡ በፕሬስ ኮንፍረንሱ ወቅት በሰሞኑ በኦሮሚያ…
የአዲስ አበባና የፊንፊኔ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን ማስተር ፕላንን በተመለከተ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ያለውን ዝርዝር አቋም በተመለከተ የፓርቲው ተቀዳሚ ምክትል…